- Hits: 3
209051 constitution-criminal law-robbery-banditry-confession
በወንጀል ህግ አንቀጽ 670፣ 672ና 240፣ የተደነገጉት ውንብድና፣ ዘረፋ እና ሽፍታነት የሚሉት ቃላት ቴክኒካዊ ልዩነት በመካከላቸው ያለና በተናጠል የወንጀል ኃላፊነትን የሚያስከትሉ በመሆኑ የአንድ ተከሳሽ የወንጀል ድርጊት “ውንብድና ነው” ወይም “ዘረፋ ነው” ወይም
“ሽፍታነት ነው” ለማለት ከመነሻው አጠቃላይ የተፈፀመው ድርጊት እና የተከሳሹ ተሳትፎ በተገቢው መንገድ ተለይቶ ሊታወቅ እና ሊረጋገጥ፤ በእምነት ቃል መሰረት ውሳኔ ለመስጠትም የተሰጠው ቃል ተከሳሹ ከተከሰሰበት ወንጀል ዝርዝር ጋር አንድ ሊሆን፤ ዝርዝር ቃሉም ተከሳሹ ወንጀሉን ለመፈፀሙ የማያጠራጥርና ሙሉ እምነት ሊጣልበት የሚገባ ስለመሆኑ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ህገ መንግስት አንቀፅ 20፣ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ ሥነ ሥርዓት ቁጥር 134 (1) እና 141