- Hits: 3
222297 labor dispute-termination of employment-period of limitation
በአዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀጽ 27/3 ስር የተደነገገው ይርጋ ክስ የማቅረብ መብትን ቀሪ የሚያደርግ ባለመሆኑ ሰራተኛው የተሰናበተበትን ምክንያት፣ ምክንያቱ የተከሰተበትን ቀን እና ምክንያቱ የተከሰሰበትን ቀን አሰሪው መቼ እንዳወቀ በግልጽ በማሰናበቻ ጽሁፍ ላይ ሳይገልጽለት አሰናብቶት ከሆነ ወይም በሌላ ምክንያት ለማወቅ ያልተቻለ እንደሆነና እነዚህን ፍሬ ነገሮች ያወቀው አሰሪው ተከሶ በሰጠው መከላከያ መልስ ላይ ከተገለፀው ፍሬ ነገርና ከቀረበው ማስረጃ መነሻ የሆነ እንደሆነ ክሱን ለማሻሻል የግድ ከሆነ የአዋጁን አንቀጽ 27/3 ይዘት ባገናዘበ መልኩ ክሱን በማሻሻል አሊያም ክስ በሚሰማበት ጊዜ በቃል አንስቶ መከራከር የሚችል ስለመሆኑ