185837 court proceeding-irregular proceeding-revision procedure

 ከአንድ በላይ ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የችሎቱ ዳኞች ተሟልተው በጉዳዩ ላይ ውይይት አድርገው በሙሉ ድምጽ ወይም በአብላጫ ድምጽ ለመወሰን አቋም ሳይዙ ከተሰየሙት ዳኞች ከፊሎቹ ብቻ ፈርመው የሚሰጡት ውሳኔ/ትዕዛዝ የስነ ስርዓት ጉደለት (irregular proceedings) ያለበት ስለመሆኑ 
 በዳኝነት ታይቶ የተሰጠ የሥነ ሥርዓት ጉድለት (irregular proceedings) ያለበት ውሳኔ/ትዕዛዝ የማረም ስልጣን ላለው ፍርድ ቤት ወይም ችሎት ቀርቦ በሚሰጥ ዳኝነት ይታረማል እንጂ በተከራካሪ ወገኖች አመልካችነት ወይም በፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አነሳሽነት በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት በሚሰጥ አስተዳደራዊ ውሳኔ በሚደራጅ ችሎት በድጋሚ ታይቶ እንዲታረም ማድረግ መሰረታዊ የህግ ስህተት ስለመሆኑ

የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ. 209/1 እና 211/2፣ አዋጅ ቁጥር 25/1988 (በአዋጅ ቁጥር 138/1991፣ በአዋጅ ቁጥር 254/1993 እንተሻሻለው እና በአዋጅ ቁጥር 454/1997 እንደገና እንደተሻሻለው) አንቀጽ 16(2/ሀ)፣ 18(ሀ/1)፣ 21፣ 22 እና 27(/1/ሐ) እንዲሁም የተሻሻለው የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 684/2002 አንቀጽ 6(1/ሰ)   

Download