በ አንድ የወንጀል የማድረግ ሃሳብ ወይም ቸልተኝነት የተፈጸመዉ የወንጀል ድርጊት በሕግ በተጠበቀ አንድ መብት ላይ በሚሆንበት ጊዜ እና ድርጊቶቹ በሙሉ በአንድ ድንጋጌ ስር መሸፈን ከተቻለ፤ ፈጻሚዉ የሚቀጣዉ ድርጊቶቹ በሚሸፈኑበት በአንድ ድንጋጌ ስር እንጂ በሁለት ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ተደራራቢ ወንጀሎች ስላለመሆኑ፡- በወንጀል ሕግ አንቀጽ 61(1)