ፍርድ ቤት በአስተዳደር አካል የተሰጠ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተርን የመሰረዝ ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 18ዐ8(2) 1198(2
Cassation decison no. 14454
'
ሚኒስቴር መ/ቤቶች ስራቸውን በሚያከናውኑበት ወቅት የፈፀሙትን ስህተት ማረምና ማስተካከል በጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን ስር የሚወድቅ ስለመሆኑ
አዋጅ ቁ. 4187 አንቀፅ 11(1) አዋጅ ቁ.47/67 አንቀፅ 21(2) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 74(4)
Cassation
የማህበራዊ ዋስትና ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ የሚሰጠው ውሣኔ ይግባኝ የማይባልበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.38/88 አንቀፅ 11(1) የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 4
Cassation decision no. 18342
Civil
administrative law
power of Privatization agency
power of court
administrative review
በፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲም ሆነ በኤጀንሲው ስራ አመራር ቦርድ ቀርቦ ውሣኔ የተሰጠበትን ጉዳይ እንደገና ለማየት ፍ/ቤቶች ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ
የአዋጅ ቁ.11ዐ/87 አንቀፅ 4(1) እና 5(3)
...
Property
የከተማ ይዞታን የማስተዳደር ስልጣን በህግ አግባብ የተሰጠው አካል ስልጣንና ኃላፊነቱን በህግ አግባብ አልተወጣም የሚል ክርክር ያለው ወገን ጉዳዩን ለፍ/ቤት የማቅረብ መብት ያለው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀፅ 37፣ 40(3)(4)፣79(1) እና 78(4)
142594 administrative law/ land dispute/ jurisdiction የይዞታ ማረጋገጫ ማስረጃ አላግባብ ተሰርዞብኛል በሚል የሚቀርብ አቤቱታ ጉዳዩ በቀጥታ ከመሬት ይዞታ ባለመብትነት ጋር ተያያዥነት ያለው በመሆኑ የተከራካሪ ወገኖች መደበኛ ነዋሪነት ወይም የተከራካሪው ወገን የፌዴራል መንግሥቱ ተመዝጋቢ መሆን ግምት ውስጥ ሳይገባ የክርክሩን ልዩ ባህርይ በማየትና የጉዳዩን ዓይነት መሠረት በማድረግ ንብረቱ የሚገኝበት የከተማ አሥተዳደር ፍ/ቤት የቀረበውን ክስ ተቀብሎ የመወሰን የሥረ-ነገር ሥልጣን ያለው ስለመሆኑ ...
የይዞታ ማረጋገጫ ማስረጃ አላግባብ ተሰርዞብኛል በሚል የሚቀርብ አቤቱታ ጉዳዩ በቀጥታ ከመሬት ይዞታ ባለመብትነት ጋር ተያያዥነት ያለው በመሆኑ የተከራካሪ ወገኖች መደበኛ ነዋሪነት ወይም የተከራካሪው ወገን የፌዴራል መንግሥቱ ተመዝጋቢ መሆን ግምት ውስጥ ሳይገባ የክርክሩን ልዩ ባህርይ በማየትና የጉዳዩን ዓይነት መሠረት በማድረግ ንብረቱ የሚገኝበት የከተማ አሥተዳደር ፍ/ቤት የቀረበውን ክስ ተቀብሎ የመወሰን የሥረ-ነገር ሥልጣን ያለው ስለመሆኑ ...
በንግድ ምዝገባ ፍቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008 መሠረት አግባብ ባለው አካል አስተዳደራዊ እርምጃዎች የተወሰደበት ማናቸውም ሰው በህግ ጉዳይ ላይ ይግባኝ ቅሬታ ካለው ጉዳዩን ማቅረብ የሚገባው ለአዲስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት በይግባኝ እንጂ በቀጥታ ክስ ለአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሊቀርብ የማይገባ ስለመሆኑ የንግድ ምዝገባ ፍቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008 ዓንቀፅ 46፣47(2)፣47(3)፣