64612 criminal law/ criminal procedure/ power of anti corruption commission/ forgery/

ከመንግስት ሰራተኞች ውጪ በሆኑ ሰዎች የሚፈፀሙ የሙስና ወንጀሎችን በተመለከተ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ክስ ሊያቀርብ ስለመቻሉ ኮሚሽኑ የወንጀል ክስ ለመመስረት ስልጣን ከተሰጠው ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ወይም ወንጀል ፈፅሟል ተብሎ የተከሰሰ ሰው ከሙስና ወንጀሉ ጋር አንድ ላይ መከሰስ ያለበትን የወንጀል ድርጊት አንድ ላይ (አጣምሮ) ሊያቀርብ ስለመቻሉ የወ/ህ/ቁ 379(2), 375, 404(4)(3) አዋጅ ቁ. 434/97 አንቀፅ 58 አዋጅ ቁ.236/93 አንቀፅ የወ/መ/ህ/ሥ/ሥ/ቁ.110

Download Cassation Decision