74753 tax law/ VAT/ cash register/

የተጨማሪ እሴት ታክስ የመክፈል ግዴታ መወጣት ጋር በተያያዘ ታክስ ከፋዮች የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያን የመጠቀም ግዴታ የሚኖርባቸው የንግድ ፈቃድ የሥራ ዘርፍ በግልፅ ተለይቶ በተመለከተባቸው ሽያጮች ጋር በተገናኘ ብቻ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.285/94 አንቀፅ 55 አዋጅ ቁ.609/201 አንቀፅ 50(መ)(2) ደንብ ቁ.139/99 አንቀፅ 5(1)(ለ) የወ/ህ/ቁ.23(2)

Download Cassation Decision