federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
በጋብቻ/በትዳር ላይ/ ከተጋቢዎች መካከል በአንደኛው ተጋቢ አማካኝነት በካሣ መልክ የተገኘ ሃብት የጋራ ሃብት/ንብረት/ ተደርጐ የሚቆጠር ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 26953
ጋብቻ ፀንቶ ባለበት ጊዜ የጋራ ንብረት የተሸጠ ቢሆንም የሽያጩ ገንዘብ በሙሉ ወይም በከፊል እንደሚገኝ ካልተረጋገጠ ለጋራ ትዳር ጥቅም እንደዋለ የህግ ግምት የሚወሰድበት ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 85 -93
Cassation Decision no. 27697
የጡረታ አበል እንደማንኛውም ገቢ የባልና ሚስት የጋራ ንብረት ተደርጐ የሚወሰድ ስላለመሆኑ
Cassation Decision no. 34387
ከዳኝነት ስራ ጋር ያልተያያዙ እና የአስተዳደር ስራ ሲያከናውኑ የሚፈፀሙ የወንጀል ጥፋቶች ዳኛውን ከተጠያቂነት የማያስቀሩ ስለመሆኑ፣
የወ/ህ/ቁ. 402(1) እና (2)
በትግራይ ክልል ዳኞች እና ሬጂስትራሮችን ለማስተዳደር ተሻሽሎ የወጣው ደንብ ቁጥር 1/2003