possession of status

  • የአንድ ድርጅት የበላይ ኃላፊ ለሠራተኞች ለጡረተኞች የክፍያ ጭማሪን በተመለከተ በስሩ ለሚገኙ እንደየገቢያቸው መጠን እያስወሠኑና እያስፀደቁ የጭማሪ ክፍያ እንዲያደረጉ ያስተላለፈው ውሣኔ በሙሉ በስር በሚገኙት ድርጅቶች ላይ ተፈፃሚ ሊሆን የሚገባው ሥለመሆኑ፣

  • Family law

    proof of marriage

    possession of status

    evidence to prove possession of status

    ጋብቻ የትዳር ሁኔታ መኖሩን በማስረዳት ለማሳየት /ለማረጋገጥ/ የሚቻል ስለመሆኑና ይህንንም ለማስረዳት ማንኛውም ዓይነት ማስረጃ ሊቀርብ ስለመቻሉ

    የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 9596 እና 97

    Cassation Decision no. 20036

  • Family law

    proof of marriage

    certificate of marriage

    possession of status

    የጋብቻ ጽሁፍ በሌለ ጊዜ ጋብቻ መኖሩን ለማስረዳት የሚቻለው የባልና ሚስትነት ሁኔታ መኖሩን በማስረዳት ስለመሆኑ

    የፍ/ብ/ህ/ቁ. 699(1) (2)

    Cassation Decision no. 21740

  • family law

    divorce

    possession of status

    በፍቺ ጋብቻ ከፈረሰ በኋላ የቀድሞ ተጋቢዎች እንደ ገና አብሮ መኖር የትዳር ሁኔታ መኖሩን የሚያስገነዝብ ከሆነ ጋብቻ መፈፀሙን የህግ ግምት መውሰድ የሚቻል ስለመሆኑ

    የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 96 እና 97(1)

    Cassation Decision no. 23021

  • ከቼክ ጋር በተያያዘ “የግል ግንኙነት” በሚል የተቀመጠው ሀረግ ሊተረጐም የሚችልበት አግባብ በቼክ የሚገደዱ ሰዎች ላይ አውጭው ክስ ለማቅረብ የሚችለው ቼኩ ከተፃፈበት ቀን አንስቶ እስከ አንድ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ ስለመሆኑ በቼክ በተከሰሰና ሰነዱን ይዞ በመጣው ሰው መካከል ያለን “የግል ግንኙነት” በመቃወሚያነት ለማቅረብ የሚቻል ስለመሆኑ ቼክ የሚሰጥበት ምክንያት በሰጪውና በተቀባዩ የሚወሰን እንጂ በህጉ የተዘረዘረ ባለመሆኑ ቼኩን የፃፈው ሰው ቼኩን የሰጠሁት ለዋስትናነት ነው በሚል ቼኩን ይዞ በመጣው ሰው ላይ “የግል ግንኙነትን” መሠረት በማድረግ የሚያቀርበው መቃወሚያ ቼክ በዋስትና ሊሰጥ የማይችል ነው በሚል ውድቅ ሊደረግበት የማይገባ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት በሚሰጣቸው ውሣኔዎች ላይ ቅሬታ አለኝ የሚል ወገን ያለው መብት ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች ይግባኝ ማቅረብ ነው እንጂ የቀጥታ ክስ ማቅረብ ስላለመሆኑ የፌ/ጠፍ/ቤት ሦስት ዳኞች በሚሰየሙበት የሰበር ችሎት የሚሰጠው ትዕዛዝ /ውሣኔ/ አስገዳጅ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 454/97 አንቀጽ 2/1/ አዋጅ ቁ. 25/88 አዋጅ ቁ. 501/98 አንቀጽ 6, 17, 36, 49 አዋጅ ቁ. 320/95 አዋጅ ቁ. 410/96

    Download Cassation Decision

  • በንብረት ላይ በፍ/ቤት የተሰጠን የእግድ ትዕዛዝ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 158 መሠረት መልሶ ለማንሳት ስለሚቻልበት አግባብ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 158

    Download Cassation Decision