Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 6 መሠረት ውሣኔ ወይም ትዕዛዝ ለሰጠ ፍ/ቤት አቤቱታ ሊቀርብ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 6

    Download Cassation Decision

  • የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ያልተከፈለን ቀሪ ቀረጥ ሊያስከፍል የሚችልበት አግባብ አዋጅ ቁ.6ዐ/89 አንቀፅ 57(1) 48 53(1)

    Download Cassation Decision

  • አሰሪ ሠራተኞቹን በማስተዳደር ረገድ የሚፈፅማቸውን ስህተቶች በራሱ አነሣሽነት ሊያርም የሚችል ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • በግድያ ወንጀል የተከሰሰ ሰው የፈፀመው የግድያ ድርጊት በወንጀል ሕግ አንቀጽ 539(1) (ሀ) ሥር የሚያስጠይቅ ነው ሊባል የሚችልበት አግባብ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 539(1)(ሀ),84,86

    Download Cassation Decision

  • ተከራካሪ ወገኖች በአቤቱታቸው ላይ የጠቀሷቸውን የሰው ማስረጃዎች ሊለውጡ (ሊቀይሩ) የሚችሉበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 223/2/,234

    Download Cassation Decision

  • የእቁብ ገንዘብ ይከፈለኝ ጥያቄ በይርጋ ደንብ የሚገዛ እንጂ በፍ/ብ/ህ/ቁ 2024 ሥር በተመለከተው የህሊና ግምት የሚሸፈን ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2024

    Download Cassation Decision

  • መዋዕለ ነዋይን በማፍሰስ ግንባታን ለማካሄድ የከተማ ቦታን ከመንግስት ተረክቦ ግንባታን በተገቢው ጊዜ ለማጠናቀቅ አለመቻል ሊያስከትል የሚችለው ውጤት የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ ደንብ ቁ. 41/97 አንቀፅ 8(3) የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ አዋጅ ቁ. 51/94

    Download Cassation Decision

  • አንድ ንብረት በፍርድ አፈፃፀም የተነሣ ሊያዝ የሚችለው በተሰጠው ፍርድ ባለዕዳ የሆነው ወገን ሃብት መሆኑ ሲረጋገጥ ብቻ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • አንድ ሰው የማታለል ተግባር ፈፅሟል በሚል በወንጀል ሊጠየቅ የሚችልበት አግባብ የወንጀል ህግ ቁጥር 692(1)

    Download Cassation Decision

  • የከተማ ቦታ ያለአግባብ ተወስዶብኝ በሊዝ ለሌላ ተሰጥቷል በሚል የሚቀርብ አቤቱታ የቦታውን መውሰድ ውሣኔ ለሰጠው አካል በቅድሚያ መቅረብ ያለበት ስለመሆኑና በሚሰጠው ውሳኔ ቅሬታ ያለው ወገን ለቦታ ማስለቀቅ ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ ማቅረብ ያለበትና ይኼው አካል የሚሰጠው ውሣኔ የመጨረሻ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 272/1994

    Download Cassation Decision

  • የጡረታ መብት ያለው እና መደበኛ የጡረታ ዕድሜው ደርሶ የተሰናበት ሰራተኛ የስንብት ክፍያ ለማግኘት መብት የሌለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 494/98 አንቀጽ 2/2(ሰ) እና (ሸ)

    Download Cassation Decision

  • ከሳሽ የሆነ ወገን ያቀረበው ክስ ውድቅ በተደረገበት ሁኔታ ተከሳሽ የዳኝነት ክፍያውን ለከሳሽ እንዲከፍል የሚደረግበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 215, 462

    Download Cassation Decision

  • የእሽሙር የሽርክና ማህበር ተመስርቷል ለማለት የሚቻልበት አግባብ በግለሰቦች መካከል በውል የሚፈጠር የሽርክና ማህበር የንግድ ሕግ በሚያዘው መሰረት አይነቱ ተለይቶ ተመዝግቦ የማይገኝ በሆነ ጊዜ እንደ የእሽሙር የሸርክና ማህበር ተደርጐ ሊወሰድ የሚችል ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • አንድ አሰሪ በሥራ ላይ ጉዳት የደረሰበትን ሰራተኛ ወደ ውጭ አገር ልኮ ስለሚያሳክምበት አግባብ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 124,105

    Download Cassation Decision

  • በወንጀል ጉዳይ በእስራት እንዲቀጣ የተወሰነበት ሰው የእስራት ቅጣቱን ሳይፈፀም በገደብ እንዲቆይ ወይም እንዲለቀቅ ሊደረግ የሚችለበት አግባብ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 82 192 194

    Download Cassation Decision

  • በወንጀል ጉዳይ በእስራት እንዲቀጣ የተወሰነበት ሰው የእስራት ቅጣቱን ሳይፈፀም በገደብ እንዲቆይ ወይም እንዲለቀቅ ሊደረግ የሚችለበት አግባብ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 82 192 194

    Download Cassation Decision

  • በወንጀል ጉዳይ የተሰጠ ውሣኔ በዚያው ጉዳይ በፍትሐብሔር ክርክሩ አግባብነትና ብቃት የሚኖረው በወንጀል ክሱ ተከሳሹ በወንጀል ፍ/ቤቱ ጥፋተኛ ተብሎ የተወሰነ ከሆነና ወደዚህ ድምዳሜ ለመድረስም በወንጀሉ ጉዳይ የተሰሙት ማስረጃዎች በፍ/ብሔሩ ጉዳይም ቀርበው የተሰሙ መሆን ያለባቸው ስለመሆኑ፣ በወንጀል ጉዳይ የቀረበ ማስረጃ ለፍትሐብሔር ጉዳይ አግባብነትና ብቃት የሚኖረው በሁለቱም ጉዳዩች የተሰሙት ማስረጃዎች አንድ አይነት ሲሆኑ ስለመሆኑ፣ በወንጀልና በፍ/ብሔር ጉዳይ የተሰሙት ማስረጃዎች የተለያዩ ከሆነ እና በወንጀል ጉዳይ ክስ የቀረበበት ነጥብም ከፍ/ብሔሩ ክስ ጋር ግንኙነት የሌለው ከሆነ በወንጀል ክስ ተጠያቂ መሆን ሁልጊዜ በፍ/ብሔር ክስ ኃላፊነትን የሚያስከትል ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ.2149 የወንጀል ህግ ቁጥር 702(2)

  • ከቤት ኪራይ ውል ጋር በተያያዘ የኪራይ ውልን ለማቋረጥ በቂ ናቸው ሊባሉ የሚችሉ ተከራይ የሚፈፅማቸው የግንባታ አይነቶች የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2953 2954 1732

    Download Cassation Decision

  • ከ13 ዓመት እስከ 18 ዓመት ድረስ ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኝ ሰው ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት መፈፀም የወንጀል ተጠያቂነት የሚያስከትል ስለመሆኑ ድርጊቱን የፈፀመው ሠው ዕድሜ በዚሁ የእድሜ ክልል መገኘት የወንጀል ተጠያቂነቱን የማያስቀር ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision