Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • አንድ ሰው በአፈፃፀም ሊገደድ የሚችለው በህግ አግባብ የተፈረደ ፍርድ ሲኖር ብቻ ስለመሆኑ በግልፅ ፍርድ ያላረፈበት ጉዳይ ጋር በተያያዘ ሊፈፀም የሚችል ፍርድ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 378

    Download Cassation Decision

  • በድርጅት ውስጥ የተከሰተ ተጨባጭ ችግርን ለመቅረፍና የድርጅቱን ትርፋማነት ለማስቀጠል በሚል በተመሳሳይ ሙያና ደረጃ ላይ ካሉ ሠራተኞች መካከል ተለይቼ ወደ ሌላ የሥራ መደብ ስለተዛወርኩኝ እንድመለስ ይወሰንልኝ በማለት የሚቀርብ አቤቱታ የክስ ምክንያት የሌለው ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • በንግድ ህጉ የመድን ሰጪን ግዴታና ኃላፊነት በተመለከተ የቀረቡ ድንጋጌዎች መድን ሰጪው ከመድን ገቢዉ ጋር አንዳንድ ኃላፊነቶችን ለማስቀረት በሚል ከተስማሙባቸው ድንጋጌዎች ጋር ተገናዝበው ሥራ ላይ መዋል ያለባቸው ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁጥር 664/1/

  • አሠሪና ሠራተኛ የሥራ ውል መቋረጥ ጋር በተያያዘ በሥራ ውሉ ላይ የሚያመለክቱት ሁኔታ የአሰሪና ሠራተኛ ህጉን እስካልተፃረረ ድረስ ተግባራዊ ሊደረግ የሚገባ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • ከውል ውጪ በሆነ ግንኙነት ህይወቱ ካለፈ ሰው ጋር በተገናኘ የሚከፈለው የጉዳት ካሣ መብቱን የሚጠይቀው ሰው ዕድሜ ከአስራ ስምንት ዓመት በላይ በመሆኑ የተነሣ ብቻ ካሳው ሊከፈለው አይገባም ለማለት የሚያስችል የሕግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2095/1/

    Download Cassation Decision

  • በፍ/ብሔር ጉዳይ ተከሣሽ ለሆነ ወገን ከፍ/ቤት የሚላከውን መጥሪያ ለተከሳሹ ሊደርስ የሚችልበትን የተሻለ አማራጭ መንገድ በመለየት ሊላክ የሚገባ ስለመሆኑ የመኖሪያ አድራሻው በግልፅ ለሚታወቅ ተከሳሽ ፍ/ቤቱ የሚልከውን መጥሪያ በፍ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ብቻ እንዲለጠፍ በማድረግ ተከሳሹ አልቀረበም በሚል በሌለበት ጉዳዩ እዲታይ የሚሰጥ ውሣኔ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ መጥሪያ በአግባቡ እንዲደርሰው ያልተደረገ ተከሳሽ በሌለበት ታይቶ የተሰጠበት ውሣኔ እንዲነሣለት የሚያቀርበው አቤቱታ ተገቢነት ያለው ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • ወኪል የሆነ ሰው የውክልና ሥራውን በሚሰራበት ጊዜ የራሱን ወይም ከራሱ ጋር ቤተሰባዊ ወይም ሌላ ጥብቅ ግንኙነትና ትስስር ያለው ሰውና የወካዩ ጥቅም ሊጋጭ የሚችልበት አጋጣሚ እንዳይፈጠር መከላከል ያለበት ወይም በተፈጠረ ጊዜ አስቀድሞ ለወካዩ ማሳወቅ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2187(1)2198 2208 2209

  • ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አባል የሆነ ሰው ከአባልነቱ ለመውጣት የሚችልበት ብሎም ማህበሩ ሊመሰረትና ሊፈርስ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 244/2/ /ረ/ ተከራካሪ ወገኖች አለመግባባታቸውን በሽምግልና ስምምነት ከመፋታት ጋር ተፈፃሚ የሚደረግበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 244/2/ /ረ/

  • የጡረታ አበል ተጠቃሚ የሆነ የመንግስት ሠራተኛ በወንጀል ጉዳይ የተከሰሰና ጥፋተኛ ተብሎ በጽኑ እስራት ቅጣት በተቀጣ ጊዜ የጡረታ መብቱ የሚቋረጥ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 95/1967 አንቀጽ 34 አዋጅ ቁ. 345/1995 አንቀጽ 52(2) እና (3) አዋጅ ቁጥር 209/1955

  • በፍርድ ለሌላ ሰው የተላለፈ ንብረት የእኔ ነው በሚል የሚቀርብ አቤቱታ ሊስተናገድ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358, 418, 421, 455

    Download Cassation Decision

  • በፍ/ቤት የተሰጠ የኑዛዜ ወራሽነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የውርስ ሃብት ማጣራት ሳይደረግ የተሰጠ ነው በሚል ምክንያት ብቻ ሊሰረዝ የሚችልበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • የድርጅት መዋቅራዊ ለውጥ ያደረገ ተቋም በአሰሪና ሠራተኛ ህጉ መሠረት ሠራተኞቹን አዲስ በሚያወጣው የሥራ መደብ ላይ ተመርኩዞ የሥራ ምደባ ሊያከናውን የሚችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 28

    Download Cassation Decision

  • በኑዛዜ የውርስ ሀብት ክፍፍል መደረግ ጋር በተያያዘ ወራሽ የሆነ ወገን ሊደርሰው ከሚገባው የውርስ ሀብት መጠን ከአንድ አራተኛ በታች እንዲደርሰው የተደረገ መሆኑ ካልተረጋገጠ በስተቀር ኑዛዜውን እንዲፀና በማድረግ የተናዛዡን ፍላጐት ማክበርና መጠበቅ የሚያስፈልግ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 910 913 1123(1)

    Download Cassation Decision

  • ከአሰሪና ሠራተኛ ግንኙነት ጋር በተገናኘ ሁለቱ ወገኖች አዋጅ ቁ. 377/96 “ን” ወደ ጐን በማድረግ በሌላ አገር ህግ ለመዳኘት ስምምነት ያደረጉ በመሆኑ ብቻ ጉዳዩ የግለሰብ አለም አቀፍ ህግ ጥያቄን ያስነሳል በሚል በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሊስተናገድ የማይገባ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 የውጭ አገር ድርጅት ሆኖ በኢትዮጵያ ተመዝግቦ በሚሰራ የበጐ አድራጐት ድርጅት ላይ ተፈፃሚነት ያለው ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • የውክልና ውሎች በጠባቡ ሊተረጐሙ የሚገባ ስለመሆኑ “በስማችን ውል እንዲዋዋል” በሚል በደፈናው የተሰጠ ውክልና ሊተረጐም የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ.2181(3), 2205, 2204

    Download Cassation Decision

  • የውክልና ውሎች በጠባቡ ሊተረጐሙ የሚገባ ስለመሆኑ “በስማችን ውል እንዲዋዋል” በሚል በደፈናው የተሰጠ ውክልና ሊተረጐም የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ.2181(3), 2205, 2204

    Download Cassation Decision