cassation is required, and decision is required
14981 civil procedure/ evidence law/ expert testimony/ collaboration/ power of court
የባለሙያ ማስረጃ ፍፁም ስላለመሆኑና ከሌሎች ማስረጃዎች ጋር ተገናዝቦ ብቃቱና ተአማኒነቱ ሊመዘን የሚገባ ስለመሆኑ Download Cassation Decision
44238 civil procedure/ restitution of property taken by court order
በህግ /ፍርድ/ ኃይል የተወሰደ ንብረት ሊመለስ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 349/1/ Download Cassation Decision
56130 civil procedure/ execution of judgement/ public auction/
ከሀራጅ ሽያጭ ጋር በተያያዘ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 447 እና 453 ትርጉምና ሊፈፀሙ የሚችሉበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 447, 453 Download Cassation Decision
54080 civil procedure/ first hearing/ non appearance of defendant/ sufficient cause
ምክንያት” በሚል የሰፈረው ሃረግ ሊተረጐም የሚገባው ተከሳሹ ቀና ልቦና ያለው መሆኑንና የተለያዩ አግባብነት ያላቸው ነባራዊ ሁኔታዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ስለመሆኑ Download Cassation Decision
44522 civil procedure/ expert witness/ power of court
አዋቂ ምስክሮች በፍ/ቤት የሚሾሙበት፣ የሙያ ግዴታቸውን የሚያከናውኑበት እና ፍ/ቤቶችም የሚቀርበውን ሙያዊ ምስክርነት ሊቀበሉ የሚችሉበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 136 Download Cassation Decision
58487 civil procedure/ first hearing/ non appearance of plaintiff/ appeal
የሆነ ወገን በመቅረቱ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 73 መሰረት የተዘጋ መዝገብን መነሻ በማድረግ በቀጥታ ይግባኝ ለማቅረብ የማይቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 73 74/2/ Download Cassation Decision
59085 civil procedure/ appeal/ calculation of time for appeal
የይግባኝ አቤቱታ ለማቅረብ የተቀመጠው የሥነ ሥርዓት ድንጋጌ ተግባራዊ ሊሆን የሚችልበትና የቀን አቆጣጠር ስሌት ተፈፃሚ የሚደረግበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 323/2/ Download Cassation Decision
59294 civil procedure/ preliminary objection/ motion on objection
ተከራካሪ ወገኖች የሚያቀርቡት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች ላይ ብይን ሳይሰጥ በማለፍ የሚሰጥ ውሣኔ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 244/2/ ሠ, 234 Download Cassation Decision
62330 civil procedure/ res judicata/
አስቀድሞ በፍርድ ያለቀ ጉዳይ ጋር በተያያዘ “ቀጥተኛ የፍሬ ነገር ጭብጥ” በሚል የተቀመጠው ሃረግ ትርጉም የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5, 244/2/ Download Cassation Decision
41535 Banking/ bank deposit/ undue payment/ liability of banks
ወጪ ተደርጐ የተከፈለ እንደሆነ ባንኩ በሃላፊነት ሊጠየቅ የሚችለው ተገቢውን ጥንቃቄ ያላደረገ ወይም የባንኩን የተለመደ አሰራር ሳይከተል የሰራ መሆኑ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ Download Cassation Decision
50199 Insurance/ mandatory provisions/ agreement of parties
ሰጪው ከመድን ገቢዉ ጋር አንዳንድ ኃላፊነቶችን ለማስቀረት በሚል ከተስማሙባቸው ድንጋጌዎች ጋር ተገናዝበው ሥራ ላይ መዋል ያለባቸው ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁጥር 664/1/ Download Cassation Decision
47076 Insurance/ property insurance/ damage/ mitigating damage
ያልቻለ መሆኑን በተረዳ ወቅት በዚህ ምክንያት ሊከሰት የሚችለውን የጉዳት ኪሣራ ለመቀነስ አስፈላጊ የሆኑ ተግባራትን የመፈፀም ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1802 Download Cassation Decision
65632 banking/ loan/ foreclosure/ liability of banks
ቤት ውሣኔ ወይም ፈቃድ የማያስፈልጋቸው ስለመሆኑ አበዳሪ የሆነ ባንክ በአዋጅ ቁ. 97/90 የተሰጠውን ስልጣን /መብት/ ትቷል (waive) ሊባል ስለሚችልበት አግባብ Download Cassation Decision
56010 banking/ loan/ foreclosure/ period of limitation
ባንክ በአዋጅ ቁ. 97/90 በንብረቱ ግምት ከተረከበ በኋላ ቀሪውን ዕዳ በተመለከተ የሚያቀርበው ጥያቄ በይርጋ ይታገዳል ለማለት የሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1846 Download Cassation Decision
54697 civil procedure/ jurisdiction/ urban land law/ lease/ Addis Ababa city court
የሚቀርብ የመብት ጥያቄ በአ.አ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች የሚታይ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 455/97 አንቀጽ3/2/ አዋጅ ቁ. 272/94 አንቀጽ 2/7/, 15/1/ /ለ/ Download Cassation Decision
48316 civil procedure/ jurisdiction/ expropriation/ privatization agency
አካል እየታየ ባለበት ተመሳሳይ ወቅት በፍርድ ቤት ሊታይ የማይገባ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 110/87 አዋጅ ቁ. 193/92 አዋጅ ቁ. 572/2000 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 8 Download Cassation Decision
54577 civil procedure/ jurisdiction/ constitution/ federal matter/ appeal/ concurrent power of regional court
የውክልና ስልጣንን ብቻ የሚያስቀር እንጂ በይግባኝ ያላቸውን ስልጣን ጭምር የሚያስቀር ስላለመሆኑ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80/2/, /5/ አዋጅ ቁ. 322/95 Download Cassation Decision
56118 civil procedure/ jurisdiction/ Addis Ababa/ Social courts
ተከራካሪ የሆኑበትንና የገንዘብ መጠናቸው ከ5ዐዐዐ ብር ያልበለጠ የፍ/ብሔር ጉዳዮችን ለማስተናገድ ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 361/95 አዋጅ ቁ. 25/88 Download Cassation Decision
55299 criminal procedure/ jurisdiction/ crime against foreign nations
መንግስት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን የማየት የዳኝነት ስልጣን ያለው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 25/88 አንቀጽ 12/1/ የወንጀል ህግ ቁ. 263, 71 Download Cassation Decision
56893 criminal procedure/ jurisdiction/ Addis Ababa city court/ illegal business
አይቶ ለመወሰን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 67/89 አንቀጽ 46 አዋጅ ቁ. 361/95 አንቀጽ 41/2/, 52 Download Cassation Decision