cassation is required, and decision is required
69657 family law/ divorce/ divorce by agreement/ ratification by court/ oromia family law
የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ.213/92 አንቀፅ 83(3), 117 የኦሮሚያ ብ/ክ/መ/የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ.69/95 እና አዋጅ ቁ.83/96 አንቀፅ 110(5) Download Cassation Decision
67924 family law/ divorce/ long separation
ተሳስረው የነበሩ ሰዎች ግንኙነታቸው እስካልተቋረጠ ድረስ ለረጅም ጊዜ ተለያይተው በመኖራቸው ብቻ በመካከላቸው ያለው የትዳር ግንኙነት ፈርሷል ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣ Download Cassation Decision
72420 family law/ constitution/ sharia court/ divorce/ consent of parties/ jurisdiction
ፈቃደኛ አለመሆኑን በመግለጽ መዝገቡን የዘጋው እንደሆነ መደበኛ ፍ/ቤት ጉዳዩን ማስተናገድ የሚገባው ስለመሆኑ፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. አንቀጽ 37(1), 34(5), 78(5), Download Cassation Decision
71895 law of succession/ liquidation of succession/
ሰፍሯል በማለት የውርስ ድርሻ አላቸው በሚል የሚያቀርበው የውሣኔ ሀሳብ ህጋዊ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 842, 856, 962, 944(ሀ),1097,1113 Download Cassation Decision
71126 family law/ common property/ manner of partition of common property
እንደሆነ ንብረቱ ለጨረታ ቀርቦ እንዲሸጥ በማድረግ ገንዘቡን መካፈል ያለባቸው ስለመሆኑ፣ የደቡብ ብ/ብ/ሕ/ብ/መ/ የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 75/96 አንቀጽ 103(1) Download Cassation Decision
72286 law of succession/ will/ donation/ revocation of will
በኋላ ተፈፃሚነት ባለው ስጦታ የተተካ እንደሆነ ኑዛዜው በስጦታው እንደተሻረ የሚያስቆጥረው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2428, 2443, 881, 826(2), 856, 898 Download Cassation Decision
75562 family law/ common property/ condominium
ላይ ያለ መብት የቤቱ ውል ከጋብቻ መፍረስ በኋላ የተፈፀመና ቅድሚያ ክፍያ የተከፈለ መሆኑ (የንብረት ክፍፍል እስካልተፈፀመ ድረስ) ንብረቱን የግል የሚያስብል ስላለመሆኑ Download Cassation Decision
74376 family law/ divorce by agreement/ agreement on effect of divorce/
መሆኑን በማረጋገጥ ያፀደቀው እንደሆነ ስምምነቱ ተፈፃሚ መደረግ ያለበት ስለመሆኑ፣ የተሻሻለው የፌዴራል የቤተሰብ ህግ አንቀጽ 80,83(3) የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 277(2) Download Cassation Decision
45548 family law/ bigamy/ partition of common property
የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 213/92 አንቀጽ 102(1),86(1),62(1),63(1) የአማራ ብ/ክ/መ/የቤተሰብ ህግ አንቀጽ 113(1),97(1),73(1),74(1) Download Cassation Decision
70057 law of succession/ form of public will will/ authentication
በህጉ የተመለከተውን የኑዛዜው መነበብ ሥርዓትን ያላሟላ ከሆነ ህጋዊ ፎርማሊቲን የሚያሟላ እንደሆነ ለመቁጠር የማይቻል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 881(2), 882, 857 Download Cassation Decision
61331 contract law/ evidence law/ presumption of payment/ telephone bill
የፍ/ብ/ህ/ቁ 2024(ረ) ድንጋጌ ከስልክ አገልግሎት ክፍያ ጋር በተያያዘ ተፈፃሚነት የሌለው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 2024(ረ), 2023, 2022 Download Cassation Decision
61913 contract law/ sale of immovable property/ transfer of title
ንብረት ሽያጭ ጋር በተገናኘ ሻጭ የሆነ ወገን የሸጠውን ነገር ባለሃብትነት ለገዢው የማስተላለፍ ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 2875, 2281,1808(2) Download Cassation Decision
61808 contract law/ invalidation of contract/ interest of third party
ውሉ የ3ኛ ወገኖችን መብትና ጥቅም የሚነካ ከሆነ ይህንኑ በመግለፅ ውሉ ፈራሽ እንዲሆን ይወሰን ዘንድ ለፍ/ቤት አቤቱታ ለማቅረብ የሚቻል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ.1806 Download Cassation Decision
62162 contract law/ loan/ rate of interest
ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.147/91 አንቀፅ 34(2) አዋጅ ቁ.402/96 አንቀፅ 5 የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1731,1678 የትግራይ ብ/ክ/መንግስት አዋጅ ቁ. 145/2000 Download Cassation Decision
57280 contract law/ unilateral cacellation of contract/
(unilateral cancellation of contract) ስለሚችሉበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ.1771, 1774, 1757, 1787, 1785, 1786, 1789, 1788 Download Cassation Decision
64397 contract law/ loan/ written evidence
የፍ/ብ/ህ/ቁ 2472 ከብድር ውጪ በሆነ ግንኙነት ከተከፈለ ገንዘብ ጋር በተያያዘ ተፈፃሚ የሚሆንበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 2472 Download Cassation Decision
71375 contract law/ offer and acceptance
ውሎች በቃል፣ በተለመዱ ጠቅላላ ምልክቶች ወይም ግዴታ ለመግባት መፍቀድን በማያጠራጥር አሰራር በማስታወቅ ሊደረጉ ስለመቻላቸው የፍ/ብ/ህ/ቁ.1681(1) Download Cassation Decision
69208 contract law/ sale of immovable property/ evidence law/ loss of written contract/ witnesses
መሆናቸው ከታወቀ (ሲረጋገጥም) ተከራካሪው የሽያጭ ውሉን በምስክሮች ለማስረዳት የሚያቀርበው ጥያቄ ተቀባይነት ሊኖረው የማገባ ስለመሆኑ የፍ/ህ/ብ/ህ/ቁ 2003,2002 Download Cassation Decision
72463 contract law/ antichresis/ repayment
ያስያዘ ተዋዋይ ወገን በውል የተገለፀው ጊዜ ካለፈ በኋላም በማናቸውም ጊዜ ዕዳውን ከፍሎ ንብረቱን ለማስለቀቅ የሚችል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 3128/2/ 3117-3130 Download Cassation Decision
69915 contract law/ non performance of contract/ damage/ damage assessment
ኪሣራ ጥያቄ በቀረበ ጊዜ ፍ/ቤቶች የጥያቄ አቅራቢውን ተነፃፃሪ የውል ግዴታ ግምት ውስጥ በማስገባት የጉዳት ኪሣራ ሊወሰኑ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1771, 1802 Download Cassation Decision