66242 labor dispute/ payments due/ action for payment

አንድ ሠራተኛ አሰሪው በአሰሪና ሠራተኛ ህጉ መሰረት ሊከፍለው የሚገባውና ያልከፈለው ክፍያ መኖሩን /እንዳለ/ በተረዳ ጊዜ አሰሪውን የመጠየቅ መብት ያለው ስለመሆኑ የአሰሪና ሠራተኛ ግንኙነት በቀጠለበት ሁኔታ ሠራተኛው በአንድ ወቅት ሊከፈለኝ /ሊጠበቅልኝ/ ይገባል በማለት ያቀረበው የመብት ወይም የክፍያ ጥያቄ በፍርድ ቤት ውድቅ መደረጉ በሌላ ጊዜ መብቱን ከመጠየቅ የሚያግደው ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 12 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5, 216

Download Cassation Decision