About Ethiopian Legal Archive Library
← Back to Law Ethiopia Search

በህጋዊ መንገድ የማይንቀሳቀስ ንብረትን በሽያጭ ውል ያገኘ ገዢ የሚመለከተውን የአስተዳደር አካል የስም ዝውውር እንዲፈጽምለት በፍ/ቤት ለመክሰስ የሚችል ስለመሆኑ የሚመለከተው የአስተዳደር አካል በህግ የተሰጠውን ተግባርና ሃላፊነት ካልተወጣ ገዥ መብቱን ለማስከበር ክስ ማቅረብ የሚገባው በዚሁ የአስተዳደር አካል ላይ ስለመሆኑ

Download Cassation Decision