16109 contract law/ sale of immovable property/ property law/ immovable property/ Effect of contract on third parties

 

የሽያጭ ውል በሶስተኛ ወገኖች ላይ ውጤት እንዲኖረው ተዋዋዮች  ውላቸውን በመዝገብ እንዲፃፍ ከማድረግ የዘለለ ግዴታ የማይጥልባቸው ስለመሆኑ 

የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1587 162ዐ 1613 2878 

Cassation 16109