33975 land law/ expropriation Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions volume 5 የመሬት ይዞታ ባለቤት የሆነ ሰው ለህዝብ ጥቅም በሚል ይዞታውን በተጨባጨ እንዲለቅ ባልተደረገበት ሁኔታ ሊጠይቅ የሚችለው የካሣ ክፍያ የሌለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.455/97 አንቀፅ 7(1) Cassation Decision no. 33975