በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሥርዓት ህግ አንቀጽ 151 መሠረት የሚሰጥ የንብረት ማስከበር ትዕዛዝ ሊነሳ ስለሚችልበት አግባብ የሚደነግገዉ የህጉ አንቀጽ 153(3) ድንጋጌ ከፍርድ በፊት በተያዘ ወይም በተከበረ ንብረት ላይ መብት አለኝ የሚል ሦስተኛ ወገን መብት ያለዉ መሆኑ የሚመረመረዉ በፍርድ አፈፃፀም ላይ ያለዉ ንብረት የሶስተኛ ወገን መብት ያለበት መሆኑ በሚመረመርበት ዓይነትና ሁኔታ ስለሆነ መብቱን የሚያስከብረዉ በፍ/ብ/ሥ/ሥርዓት ህግ አንቀጽ 158 ሳይሆን በአንቀጽ 418 እና ተከታዮቹ ላይ በተመለከተዉ አግባብ ስለመሆኑ  

Download