አዲስ በቀረበ ክስ በጭብጥነት ተይዞ እልባት ሊሰጥበት የሚገባ ጉዳይ በሌላ መዝገብ ላይ በጭብጥነት ተይዞ እልባት የተሰጠበት መሆኑ ከተረጋገጠ ምንም እንኳን በቀደመዉ ክስ ለተጠየቀዉ ዳኝነት ምክንያት የሆነዉ ጉዳይ አዲስ ከቀረበዉ ክስ ጋር የተለያየ ቢሆንም አዲስ የቀረበዉን ክስ መሠረት በማድረግ በጭብጥነት ተይዞ መጣራት የሚገባዉ ጭብጥ በቀደመዉ ክርክር እልባት የተሰጠበት መሆኑ ከተረጋገጠ አዲስ የቀረበዉ ክስ ድጋሚ የቀረበ (res judicata) ነዉ የሚባል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥርዓት ህግ አንቀጽ 5 

Download