 በሕግ የውክልና ስልጣን መስጫ ሰነድ አረጋግጦ አንዲመዘግብ ስልጣን በተሰጠው አካል ያልተረጋገጠና ያልተመዘገብ የውክልና ስልጣን ማስረጃ በመያዝ ሌላ ሰው ወክሎ ለመሟገት የቀረበን ሰው ለመወከል ብቁ የሚያደርግህን የውክልና ስልጣን ማስረጃ ይዘህ አልቀረብክም ብሎ ፍርድ ቤቱ ሊያስናብተው የሚገባ ስለመሆኑ 
የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ. 63/1፣ አዋጅ ቁጥር 922/2008 አንቀጽ 9(1/ለ) እና አዋጅ ቁጥር 110/1990 10/1 
 አስቀድሞ መከላከያ መልሱን ያላቀረብ ተከሳሽ ክሱ በሚሰማበት ቀን የፍትሀ ብሄር ስነ ስርዓት ህግ አንቀጽ 137ን ጠቅሶ ከማስረጃ መግለጫ ጋር የሚያቀርበው የሰነድ ማስረጃ ይያያዝልኝ ጥያቄ በስነ ስርዓት ህጉ መሰረት ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ 

Download