 የቅድሚያ ክፍያ ማገቻ ሰነድ (Advance Payment Guarantee/Bond) በሰነድ ሰጪውና በተጠቃሚው (ቅድሚያ ክፍያ በከፈለው አሰሪ) መካከል የዋስትና ውል የሚያቋቁም ሰነድ በመሆኑ በፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 1902 እና ተከታዮቹ ድንጋጌዎችና በአንቀጽ 3271 መሰረት የሚገዛ ስለመሆኑ 

 ዋናውን ውል ለማከራከር ስልጣን ያለው ፍርድ ቤት ተቀፅላውን ውል የሚመለከት ክርክር ተቀብሎ የመዳኘት ስልጣን ያለው ስለመሆኑ 

Download