የይመስል ውል (simulated contract) እና ሽሽግ ውል (counter-deed or back-letter) ተቋቁመዋል የሚያሰኙ ሕጋዊ መሰረቶችና ሕጋዊ ውጤታቸው፡- 
አንድ ባለእዳ ለባለገንዘቦች የገባውን ግዴታ ላለመወጣት ካለው ዓላማ በመነሳት ብቻ ሳይከስር በእጁ ያለው ሀብት ለባለገንዘቡ የመብት ጥያቄ ማስፈፀሚያ እንዳይውል በተለያዩ መንገዶች በተንኮል ንብረቱን በግዥ ወይም በስጦታ አገኘሁ ከሚል ሶስተኛ ወገን ጋር በመመሳጠር ባለገንዘቡን የሚጎዳ የአጭበርባሪነት ተግባር በመፈፀም ንብረቱን ቢያስተላለፍ ከሶስተኛ ወገን ጋር የተደረገው ውል ሕጋዊ ውጤት የማይኖረው ስለመሆኑ

Download