ፍ/ቤቶች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 155 (3) እና በፌደራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 57 (4) መሰረት ከግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ የቀረበላቸዉን ጉዳይ የሕግ ስህተት ካልሆነ በቀር ፍሬ ነገር በማስረጃ አጣርቶ ድምዳሜ ላይ ለመድረስ ስልጣን የሌላቸዉ ስለመሆኑ 

Download