 ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈልበትን እቃ ወይም አገልግሎት የሚሸጥ ማንኛውም የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ ለተጠቃሚው የሚሸጠውን እቃ ወይም አገልግሎት ዋጋ ሲገልፅ በዋጋው ላይ 15 በመቶ ተ.እ.ታ አካቶ መግለፅ ወይም ዋጋው ተ.እ.ታ ያላካተተ ከሆነም ይህንኑ ለገዥ በማያሻማ አኳኋን ማሳወቅና ተ.እ.ታ በደረሰኝ የመሰብሰብ ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ 

 የእቃው ወይም የአገልግሎት ዋጋ ላይ ተ.እ.ታ መካተቱ ሳይገለጽ ወይም ዋጋው ላይ ተ.እ.ታ አልተካተተም ብሎ በግልጽ ለተጠቃሚው ሳይገለጽ ግብይት የተፈፀመ እንደሆነ የእቃው ወይም የአገልግሎቱ ዋጋ ነው ተብሎ በውሉ የተጠቀሰው ገንዘብ ተ.እ.ታ እንዳካተተ የሚቆጠር ስለመሆኑ 

Download