Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • ሞግዚት የሆነ ሰው በሞግዚትነት የሚያስተዳድራቸውን ልጆች ሀብት የሆነን ንብረት ለልጆቹ መልካም አስተዳደግ ሲል ሊሸጠው የሚችል ስለመሆኑ የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ ቤተሰብ ህግ አንቀፅ 292

    Download Cassation Decision

  • የውርስ ንብረት በሆነ ቤት ላይ ድርሻ አለን የሚሉ ወገኖች ንብረቱን ህጋዊ የሆነ የባለቤትነት ማረጋገጫ ይዞ ከነበረ ሰው በመግዛት ስመ ሀብቱን ወደራሱ ስም አዛውሮ የሚገኝን ሰው ለመጠየቅ የማይችሉ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • አንድን ስልጠና በአሰሪው ትብብር በውጪ አገር ተከታትሎ በምትኩ አገልግሎት ለመስጠት የተስማማ ሠራተኛ አስቀድሞ በውል የገባውን አገልግሎት የመስጠት ግዴታ ባልተወጣበት ሁኔታ ሌላ /ተጨማሪ/ ስልጠና መጀመሩ በውሉ መሰረት ለመፈፀም ፈቃደኛ አለመሆኑን የሚያሳይና በኃላፊነት የሚያስጠይቀው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1731

    Download Cassation Decision

  • በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት መካከል እንደ ባልና ሚስት አብሮ የመኖር ሁኔታ ስለመኖሩ ለማስረዳት የሚችሉት በግንኙነቱ ውስጥ ያሉት ሰዎች ብቻ ናቸው ለማለት የሚያስችል የሕግ መሰረት የሌለ ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀጽ 98,99,106

    Download Cassation Decision

  • የኢንሹራንስ ውልን መሠረት በማድረግ የሚቀርብ ክስ በሁለት ዓመት ይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁ. 674(1) 754(1)

    Download Cassation Decision

  • የመድን ሰጭ ኃላፊነት በመድን ውሉ ላይ ከተመለከተው የገንዘብ መጠን ሊበልጥ የማይችል ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁ. 665(2)

    Download Cassation Decision

  • የኪራይ ውልን መሠረት በማድረግ ቤትን የያዘ ወገን የኪራይ ውሉን በቅድሚያ ሣያስፈርስ የባለቤትነት ጥያቄን መሠረት በማድረግ በኪራይ ውሉ አልገደድም በሚል የሚያቀርበው አቤቱታ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • ለ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና (Performance Guarantee Bond) የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና ውል በባህሪው ከመድን ውል የሚለይና በፍትሐብሔር ሕግ ድንጋጌዎች የሚገዛ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1921, 1719, 1720, 1727, 1719(2), 1920, 1845, 1924(1), 1922(3), 1926 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁ23/2002 አንቀጽ 1(1), የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ 24/2002 አንቀጽ 1(3) የንግድ ህግ ቁ. 654(1), 657(1), 712 አዋጅ ቁ. 57/1989 አዋጅ ቁ 648/2001 አንቀጽ 2/20 አንቀጸ 2(18) አዋጅ ቁ. 110/90 አንቀጽ 2(2)

    Download Cassation Decision

  • ለ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና (Performance Guarantee Bond) የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና ውል በባህሪው ከመድን ውል የሚለይና በፍትሐብሔር ሕግ ድንጋጌዎች የሚገዛ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1921, 1719, 1720, 1727, 1719(2), 1920, 1845, 1924(1), 1922(3), 1926 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁ23/2002 አንቀጽ 1(1), የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ 24/2002 አንቀጽ 1(3) የንግድ ህግ ቁ. 654(1), 657(1), 712 አዋጅ ቁ. 57/1989 አዋጅ ቁ 648/2001 አንቀጽ 2/20 አንቀጸ 2(18) አዋጅ ቁ. 110/90 አንቀጽ 2(2)

    Download Cassation Decision

  • መድን ገቢ የሆነ ወገን ጉዳት የደረሰበትን መድን የተገባለት ንብረቱ ምክንያታዊ በሆነ ጊዜ ውስጥ ሊጠገንለት /ሊካስ/ ያልቻለ መሆኑን በተረዳ ወቅት በዚህ ምክንያት ሊከሰት የሚችለውን የጉዳት ኪሣራ ለመቀነስ አስፈላጊ የሆኑ ተግባራትን የመፈፀም ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1802

    Download Cassation Decision

  • መድን ገቢ የሆነ ወገን ጉዳት የደረሰበትን መድን የተገባለት ንብረቱ ምክንያታዊ በሆነ ጊዜ ውስጥ ሊጠገንለት /ሊካስ/ ያልቻለ መሆኑን በተረዳ ወቅት በዚህ ምክንያት ሊከሰት የሚችለውን የጉዳት ኪሣራ ለመቀነስ አስፈላጊ የሆኑ ተግባራትን የመፈፀም ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1802

    Download Cassation Decision

  • የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች በከተማው የሚገኝ ቤት ባለቤትነቱ የማን ነው ከሚል ጉዳይ ጋር ተያይዞ የሚነሣ ክርክርን ለማየት ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ቁ. 416/19 አንቀፅ 33

    Download Cassation Decision

  • የክርክር ጭብጥ የሚመሰረተው ከሳሽ የሚያቀርበውን ክስና ማስረጃ በተከሳሽ የቀረበውን የመከላከያ መልስና ማስረጃ እንዲሁም ፍ/ቤቱ የቃል ምርመራ ሲያደርግ የሚያገኘውን ፍሬ ጉዳይ መሠረት በማድረግ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 241 248

    Download Cassation Decision

  • ከውርስ ጋር በተያያዘ በቤት ላይ ህጋዊ መብት የሌለው ሰው ሽያጭ አከናውኖ ሲገኝ ትክክለኛው ባለሃብት መብቱን ሊጠይቅ የሚችለው ተገቢውን ጥንቃቄ አድርጐ የገዛውን ገዥ ሣይሆን ሻጩን ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 997 2882 2884 1ዐ6ዐ(1) 1266

    Download Cassation Decision

  • በጡረታ የተገለሉና ለተወሰነ ጊዜ የተቀጠሩ ሠራተኞች ቋሚ ሠራተኞች የሚያገኟቸውን ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞችን የማግኘት መብት የሌላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 1ዐ

    Download Cassation Decision

  • ኑዛዜ ሊተረጐም የሚገባው ቃላቶቹና መልዕክቱ ግልፅ ሣይሆን ሲቀር ብቻ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 810(2)

    Download Cassation Decision

  • አንድ ሠራተኛ በሥራ ላይ ከሚፈፅመው ጥፋት ጋር በተያያዘ ከሥራ ታግዶ ሊቆይ ስለሚችልበት ሁኔታ በህብረት ስምምነት ሊወሰን የሚችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96

    Download Cassation Decision

  • አንድን ፍሬ ነገር ለማስረዳት ተለይቶ የተመለከተ ማስረጃ እንዲቀርብ ህጉ ካላስገደደ በቀር ይህንን ፍሬ ነገር በማንኛውም የማስረጃ ዓይነት ማስረዳት የሚቻል ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • ውልን በተመለከተ በህግ የተቀመጠውን ፎርም አልጠበቀም በሚል አቤቱታ ለማቅረብ ስለሚችለው ሰው /ወገን/ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1808/2/

    Download Cassation Decision

  • ወራሽ የሆነ ወገን በውርስ ሃብት ክፍፍል ድርሻው ላይ ከሩብ የበለጠ ጉዳት የደረሰበት መሆኑን በመግለፅ አውራሽ ባደረገው ኑዛዜ መሠረት ክፍፍል እንዳይፈፀም መጠየቅ የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1123(1)

    Download Cassation Decision