Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • የፌዴራል ጉዳይን በውክልና ስልጣን ተመልክቶ በክልል ፍርድ ቤት ውሣኔ የተሰጠበትን ጉዳይ መሰረት በማድረግ የይግባኝ አቤቱታ ማቅረብ ስለሚቻልበት ሁኔታ /አግባብ/ የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመጀመሪያ ደረጃ በሚነሳ ክርክር ላይ እንደ ፌ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ብሎም በይግባኝ ደረጃ ባለ ክርክር ደግሞ እንደ ፌዴራል ይግባኝ ሰሚ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሆኖ የፌዴራል ጉዳዮችን ለማስተናገድ የሚያስችል የውክልና ስልጣን ያለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 322/95 የተወሰኑ የክልል ጠቅላይ ፍ/ቤቶች በህገ መንግስቱ ተሰጥቷቸው የነበረውን የፌዴራል ጉዳዮችን በመጀመሪያ ደረጃ ስልጣናቸው የማስተናገድ የውክልና ስልጣንን ብቻ የሚያስቀር እንጂ በይግባኝ ያላቸውን ስልጣን ጭምር የሚያስቀር ስላለመሆኑ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80/2/, /5/ አዋጅ ቁ. 322/95

    Download Cassation Decision

  • የከተማ ቦታ ውልን መሰረት በማድረግ በሊዝ የሚሰጥበትና ውሉ ሊቋረጥ የሚችልበት አግባብ አዋጅ ቁ. 272/94 አንቀጽ 15/1/ /ለ/, 16

    Download Cassation Decision

  • በውጭ አገር የተሰጠ ፍርድ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤት እውቅና ካልተሰጠው በስተቀር በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ የቀረበ አቤቱታ አስቀድሞ በፍርድ ያለቀ ነው ሊባል የማይቻል ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • የሊዝ ውል እንዲቋረጥ ሊደረግ የሚችልበት አግባብ እና ሊከተል የሚችለው ውጤት የሊዝ ውል ጋር በተያያዘ የሚቀርብ የመብት ጥያቄ በአ.አ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች የሚታይ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 455/97 አንቀጽ3/2/ አዋጅ ቁ. 272/94 አንቀጽ 2/7/, 15/1/ /ለ/

  • ህጋዊ ፈቃድ ሳይኖር ሰዎችን ወደ ውጪ አገር በመላክ ወንጀል የተከሰሰን ሰው ጥፋተኛ ነው ለማለት እና ቅጣት ለመጣል የሚቻልበት አግባብ የወንጀል ህግ ቁ. 598/1/ /2/

    Download Cassation Decision

  • በኃላፊነት ይዞት በሚገኝ ተሽከርካሪ የጉምሩክ ሥነ ሥርዓትን በመተላለፍ ዕቃን ሲያጓጉዝ የተያዘ ሰው ሊጠየቅ ስለሚችልበት አግባብና ተፈፃሚ ስለሚሆነው የህግ ድንጋጌ አዋጅ ቁ.60/89 አንቀፅ አዋጅ ቁ.368/95 አንቀፅ 79,80(1), 81,64(4)74 ወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.113(2)

  • የቀበሌ ማህበራዊ ፍ/ቤቶች የገንዘብ መጠኑ ከብር 5000 በታች የሆኑ ማናቸውም የፍትሐብሔር ክርክር ለመመልከት ስልጣን አላቸው ተብሎ በአዋጅ ቁ.361/95 አንቀፅ 50(1) የተመለከተው ድንጋጌ ተግባራዊ መሆን ያለበት የቀረበው ጉዳይ ልዩ ባህሪ እየታየ በጉዳዩ ላይ የሚነሣው የህግ ጥያቄ ውስብስብነት በመመዘኛነት (በመለኪያነት) ተይዞ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.361/95 አንቀፅ 50(1) አዋጅ ቁ.25/88 አንቀፅ 5(1), 6 አዋጅ ቁ.416/96 አንቀፅ 41

  • አንድ ተከሳሽ በወንጀል ህግ ቁጥር 427/3/ መሰረት የሙስና ወንጀል ፈጽሟል በሚል ሊጠየቅ የሚችልበት አግባብ የወንጀል ህግ ቁጥር 427/1/, /3/

    Download Cassation Decision

  • ቼክ ጋር በተያያዘ የሚቀርብ የፍትሐብሔር ክስ ለቼኩ መፃፍ /መውጣት/ ምክንያት ከሆነው ውል ጋር ተገናዝቦ ሊታይ የሚገባ ስለመሆኑ ውልን መሠረት በማድረግ የተፃፈ ቼክ ሌላው ወገን የውል ግዴታውን በአግባቡ አልተወጣም በሚል ምክንያት ብቻ ቼኩን የፃፈው ወገን በቼኩ ከመጠየቅ ነፃ ሊሆን የማይችል ስለመሆኑ የንግድ ሕግ ቁጥር 717

  • ክስ ለመስማት ቀጠሮ ከተሰጠ በኋላ ያልቀረቡ ከሳሾችን ከክርክሩ ውጪ እንዲሆኑ በማለት ትዕዛዝ የሰጠ ፍ/ቤት /ችሎት/ በራሱ ተነሳሽነት አስቀድሞ የሰጠውን ትዕዛዝ በማንሳት ከክሱ ውጪየሆኑትን ከሳሾች የክሱ አካል በማድረግ የሚሰጠው ውሣኔ ከሥነ ሥርዓት ህግ ውጪ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 73, 74, 78

    Download Cassation Decision

  • የንግድ አሰራር አጣሪ ኮሚሽን ያልተገባ የንግድ ውድድርን በሚመለከት የሚነሳውን ክርክር የመዳኘት ስልጣን ያለው ስለመሆኑ ከንግድ ምልክት ጋር በተያያዘ አንድ ድርጊት ያልተገባ የንግድ ውድድር ነው ሊባል የሚችልበት አግባብ አዋጅ ቁ. 329/95 አንቀጽ 10/2/ /ሀ/, 11, 15 አዋጅ ቁ. 501/98 የንግድ ህግ ቁ. 133

  • በአሰሪ የተፈፀመው የሥራ ስንብት ህገ- ወጥ ቢሆንም ከሥራ ግንኙነቱ ፀባይ የተነሣ ከፍተኛ ችግር የሚፈጠር በሆነ ጊዜ ሠራተኛውን ወደ ሥራ ከመመለስ ይልቅ ካሣ ተከፍሎት እንዲሰናበት ማድረግ ተገቢ ስለመሆኑ የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ አንቀፅ 43(3) በአንድ በኩል የሠራተኛን የሥራ ዋስትና በሌላ በኩል ደግሞ የኢንዱስትሪን ሰላም በማመዛዘን ትርጉም ሊሰጠው የሚገባ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • አንድን ዕቃ በውል የተረከበ ሰው የተረከበው ዕቃ ጉድለት አለው በሚል የሚያቀርበው አቤቱታ በአንድ ዓመት ውስጥ ካልቀረበ በይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2291, 2292, 2298/1/

    Download Cassation Decision

  • የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ችሎት የክልል ጠቅላይ ፍ/ቤቶች ሰበር ችሎት በክልል ጉዳዮች ላይ የሰጡትንና መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበትን ውሣኔ ለማረም ስልጣን ያለው ስለመሆኑ የሰበር ስርዓት በባህሪው ከይግባኝ ሥርዓት የተለየ ስለመሆኑና በሰበር ደረጃ ተጨማሪ ምስክሮችንና ማስረጃዎችን አስቀርቦ መስማትና የፍሬ ነገር ጉዳዮችን ተቀብሎ ማስተናገድ አግባብነት የሌለውና ህገ-ወጥ ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ህገመንግስት አንቀፅ 80(3)ለ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.343(1)

    Download Cassation Decision