Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • የሰበር ችሎት ፍሬ ጉዳይ የማጣራት ማስረጃ የመመዘንና የመመርመር ስልጣን የሌለው ቢሆንም በሥር ፍ/ቤቶች ወይም የዳኝነት ስልጣን የተሰጣቸው ሌሎች አካላት መሰረታዊ የሆነ የዳኝነት አካሄድ ስርዓትን ሳይከተሉ፣ መመስረት የሚገባቸውን ጭብጥ ሳይመሰርቱና ጭብጡን የማስረዳት ግዴታ (Buden of proof) ያለበት ተከራካሪ ወገን የማስረዳት ግዴታውን በአግባቡ እንዲወጣ ሳያደርጉና መጣራት ያለበትን (የሚገባውን) ፍሬ ጉዳይ ሳያጣሩ የሰጡትን ውሣኔ በሰበር አይቶ ለማረም ስልጣን ያለው ስለመሆኑ፣ በወ/ህ/አ. 419

    Download Cassation Decision

  • ከውል አመስራረትና መቋቋም ጋር በተገናኘ ዝምታ በመርህ ደረጃ ውልን እንደመቀበል ሊቆጠር የማይችል ስለመሆኑና አንድ ውል፣ ተሻሽሏል ለማለት የሚቻለው ማሻሻያው አስቀድሞ በተደረገው የአፃፃፍ ስርዓት አይነት የተከናወነ እንደሆነ ስለመሆኑ፣  የግልግል ጉባኤ አንድን ጉዳይ በማየት የዳኝነት መፍትሔ ሊሰጥ የሚችለው ተከራካሪ ወገኖች ከተስማሙበትና የሚፀና ወይም ዋጋ ያለው ግዴታ መኖሩን መሠረት በማድረግ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ.1682,1683,1684,1722,2001 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 356(ሀ)

    Download Cassation Decision

  • የአክሲዮን ማህበር ሥራ አስኪያጅ ያለአግባብ ከስልጣኔ (ከስራ አስኪያጅነቴ) ተሽሬያለሁ በሚል በሚያቀርበው አቤቱታ መነሻነት ፍ/ቤት ግለሰቡን ወደ ስራ አስኪያጅነቱ እንዲመለስ ሊወሰን የሚችል ስለመሆኑ፣ የንግድ ህግ ቁ. 525-537

  • በኤሌክትሪክ መስመር ምክንያት ከደረሰ የቃጠሎ አደጋ ጋር በተገናኘ ፍ/ቤቶች የጉዳት ኃላፊነትንና ካሣን ለመወሰን፣ ጉዳቱ በምን ምክንያትና ሁኔታ እንደደረሰ፣ መብራት ሀይል ጥፋት ሳይኖር ኃላፊ ሊያደርጉ የሚችሉ አደገኛ ሁኔታዎችን ስለመፍጠሩ ወይም በሥራው ሊያደርግ የሚገባውን ጥንቃቄ አለማድረጉ ወዘተ ተገቢነት ባላቸው ማስረጃዎች ማንጠር ያለባቸው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 2028,2066,2069,2027 በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.246,247,259

  • በሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ ክስ የቀረበበት ሰው በዋስትና ወረቀት ለመለቀቅ የሚያቀርበውን ጥያቄ ፍ/ቤቶች ተከሳሹ በቀረበበት የሙስና ወንጀል ክስ ጥፋተኛ ሆኖ ቢገኝ ሊጣልበት የሚችለውን የቅጣት ጣሪያ መነሻ በማድረግ ውሣኔ ሊሰጡበት የሚገባ ስለመሆኑ ተከሳሹ የተከሰሰበት ወንጀል ከአስር ዓመት በላይ በእስራት ሊያስቀጣ የሚችል በሆነ ጊዜ በዋስትና ወረቀት እንዲለቀቅ ሊፈቀድ የማይችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 434/97 አንቀጽ 4/1/ አዋጅ ቁ. 239/93 አንቀጽ 2 አዋጅ ቁ. 236/93 የወንጀል ህግ ቁጥር 676/1/

    Download Cassation Decision

  • የፖለቲካ ተሿሚ የሆነ ሰው ከሥራ ኃላፊነቱ መነሳቱን ተከትሎ ያለውን ቅሬታ የመንግስት ሰራተኞች አዋጅን መሰረት በማድረግ ለአስተዳደር ፍ/ቤት ጉዳዩን አቅርቦ ሊስተናገድ የሚችልበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ ፍ/ቤቶች በዚህ መልኩ የሚቀርቡ አቤቱታዎችን ተቀብሎ ለማስተናገድ የሥረ ነገር ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ህገ መንግስት አንቀጽ 12/2/ የቤንሻንጉል ብ/ክ/መ/የሲቪል ሰርቪስ አዋጅ ቁ. 29/95 አንቀጽ 71

  • ከንግድ ስም ወይም ምልክት ምዝገባ ጉዳይ ጋር በተገናኘ በሚመለከተው ተቋም በተሠጠ ውሳኔ ቅሬታ ያለው ወገን ያለው መብት በይግባኝ ሥርዓት የማሳረም ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 501/98/ አንቀጽ 6,17,36,49

  • የኢትዮጵያ የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ከአዋጅ ውጩ የተወሰዱ ንብረቶችን በተመለከተ የቀረበን ጉዳይ አከራክሮና አጣርቶ የመወሰን ስልጣን በህግ የተሰጠውና ከፍ/ቤት ውጪ ያለ የዳኝነት አካል ስለመሆኑ ውሣኔውን ለማስፈፀምም አስፈላጊውን እርምጃ ለመውሰድ የሚችልና የሚሰጠውን ትዕዛዝ ለማስፈፀምም ማንኛውም የመንግስት አካል ተገቢውን ትብብር ማድረግ ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 110/87 አንቀጽ 74/ሐ/ 7 4 /ሐ/ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 371/1/ አዋጅ ቁ. 146/91 አንቀጽ 26/2/ 28/2/

    Download Cassation Decision

  • ግልጽነት የጐደለው ክስ /አቤቱታ/ በቀረበ ጊዜ ክሱ በተከራካሪዎች አነሳሽነት ወይም ፍ/ቤቱ በራሱ ክሱ እንዲሻሻል ሳይደረግ በደፈናው የቀረበን የይገባኛል ጥያቄ ላይ የሚሰጥ ፍርድ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 91/1/

    Download Cassation Decision

  • አንድ የወንጀል ድርጊት በእርግጥም ተጀምሯል /ተፈጽሟል/ ለማለት የሚቻለው የተደረገው ተግባር በማያጠራጥር ሁኔታና በቀጥታ ወንጀሉን ለመፈፀም ወደታሰበለት ግብ ለማድረስ የተደረገ መሆኑን ለማረጋገጥ ሲቻል ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁ. 27/1/ 540 555/ሀ//ለ/

    Download Cassation Decision

  • በወንጀል ተከስሶ የቀረበ ተጠርጣሪ በፍ/ቤት በሰጠው የእምነት ቃል መሰረት ጥፋተኛ ተብሎ ቅጣት ከተጣለበት በኋላ በተሰጠው የጥፋተኝነት ውሣኔ ላይ ይግባኝ ለማለት የማይችል ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤትነትን በማረጋገጥ ከሚሰጥ የምስክር ወረቀት (ካርታ ወይም ደብተር) ጋር በተያያዘ በአንድ ወቅት በሚመለከተው የአስተዳደር አካል የተሰጠን የምስክር ወረቀት መሰረት በማድረግ ፍርድ ከተሰጠ በኋላ በሌላ ጊዜ ሰነዱ በአስተዳደር አካሉ መምከን የተሰጠውን ፍርድ በአንድ ጊዜና ሙሉ ለሙሉ ዋጋ የሚያሳጣ ሳይሆን ካርታው በመምከኑ የተጐዳው ወገን የአስተዳደሩን አካል እርምጃ (ውሳኔ) ክርክር ሊያቀርብበት የሚችልና ፍ/ቤቶችም የእርምጃውን አግባብነትና ህጋዊነት ሊያጣሩት የሚችሉት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ.1195, 1196, 1206 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 40(1)(2)

  • በጉምሩክ ወንጀል የተከሰሰ ሰው በነፃ የተለቀቀ ቢሆንም ወንጀሉ የተፈፀመበት እቃ ወይም ማጓጓዣየሚወረሰው የጉምሩክ ህግን የመተላለፍ ድርጊት ስለመፈፀሙ ፍርድ ቤቱን የሚያጠግብ ማስረጃ ሲቀርብ ስለመሆኑና ማስረጃው አጥጋቢ ካልሆነ ብቻ ፍ/ቤት እቃውን (ማጓጓዣውን) እንዳይወረስ በማድረግ ተገቢውን ቀረጥና ታክስ እንዲከፈል ሊያዝ የሚገባው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.622/2001 አንቀፅ 104(3)(ሀ), 104(3)(ለ)