Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • የማይንቀሣቀስ ንብረትን በተመለከተ የሚደረግ የስጦታ ውል የማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ያልተደረገ ቢሆንም በህግ የፀና ውል ተደርጐ ሊወሰድ የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2443 881 1723(1)

    Download Cassation Decision

  • Download Cassation Decision

    የሥራ ውል አንደተቋረጠ የጡረታ አበል ለማግኘት መብት ያለው ሠራተኛ የሥራ ስንብት የማይከፈለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 39 አዋጅ ቁ. 494/98 አንቀጽ 2(2) (ሰ)

  • አንድ ተጋቢ በግሉ ያመጣው ዕዳ ከሌለኛው ተጋቢ የጋራ ንብረት እንዲከፈል የሚደረገው ዕዳውን ያመጣው ተጋቢ ዕዳውን ለመክፈል አለመቻሉ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ የደቡ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ እና የፌዴራል መንግስት የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ

    Download Cassation Decision

  • በፍ/ብሔር ሥነ-ሥርዓት ህግ መሠረት ተጨማሪ ማስረጃ ሊቀርብ የሚችልበት አግባብ

    Download Cassation Decision

  • Download Cassation Decision

    የሥራ ውል የተቋረጠው በህጉ አግባብ ነው ተብሎ የተወሰነ እንደሆነ የሥራ ስንብትና የካሣ ክፍያ የማይከፈል ስለመሆኑ

  • መድን ሰጪ የሆነ ወገን በመድን ገቢው እግር በመተካት ባለዕዳ የሆነ ወገን ላይ ጥያቄ ባነሣ ጊዜ ባለዕዳው ከመድን ገቢው ጋር የሚፈጠር አለመግባባትን ከፍርድ ቤት ውጪ በሽምግልና ለመጨረስ የተስማማን በመሆኑ መድን ሰጪው በፍርድ ቤት ክስ መስርቶ ሊጠይቅ አይችልም በሚል የሚያቀርበው አቤቱታ የህግ መሠረት የሌለው ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁ. 683(1)

    Download Cassation Decision

  • የሁከት ይወገድልኝ አቤቱታ የሚያቀርብ ወገን የሁከት ተግባር ፈጽሟል ከሚባለው ሰው የተሻለ የይዞታ መብት ያለው መሆኑን በቅድሚያ ማረጋገጥ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 114ዐ 1149

    Download Cassation Decision

  • የሁከት ይወገድልኝ አቤቱታ የሚያቀርብ ወገን የሁከት ተግባር ፈጽሟል ከሚባለው ሰው የተሻለ የይዞታ መብት ያለው መሆኑን በቅድሚያ ማረጋገጥ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 114ዐ 1149

    Download Cassation Decision

  • Cassation Decision no. 40024

  • በህግ አግባብ ተመዝግቦ የሚገኝ የመያዣ ውል ተጠቃሚ የሆነ ወገን በህግ የተቀመጠው ጊዜ ከማለፉ በፊት ውሉ እንዲታደስለት ከጠየቀ የንብረቱ አስያዥ ፈቃድ መኖሩ ሳይረጋገጥ ውሉ ሊታደስና ሊመዘገብ ስለመቻሉ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 3058/1/ እና /2,/ 1632/2/

    Download Cassation Decision

  • ከፌዴራል መንግስት የልማት ድርጅት ሠራተኞች የሚሰበሰብ የሥራ ግብር ምንም እንኳን ሥራው የሚካሄደው በክልሎች ቢሆንም ወይም ሠራተኞቹ የክልል ነዋሪዎች ቢሆኑም ገቢ የሚደረገው ለፌዴራሉ መንግስት ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት አንቀጽ 96(3) አዋጅ ቁ. 33/85 አንቀጽ5(2)(ሐ) ደንብ ቁ. 109/96

    Download Cassation Decision

  • በቼክ ላይ የተፃፈለትን ገንዘብ በህጉ በተቀመጠው ጊዜ ክፍያ ያልጠየቀበት ሰው ወይም በይዞታው እያለ የታገደበት እንደሆነ ይህንኑ ቼክ እንደ ተራ ሰነድ በማስረጃነት በማቅረብ ያላግባብ የመበልፀግ ክስ ሊመሰርት የሚችል ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁ. 799

  • ስለ የገንዘብ ዋስትና የግዴታ ሰነድ (Financial Guarangee Bond) እና የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በማናቸውም ስያሜ የገንዘብ ዋስትና የግዴታ ሰነድ የማውጣት ተግባር እንዳይፈጽሙ የተከለከሉ ስለመሆኑ የአክሲዮን ማህበራት ፕሬዚዳንት ወይም ዋና ሥራ አስኪያጅ ስላለው ስልጣን እና በህግ አግባብ ስልጣኑ ተገድቧል ለማለት ስለሚቻልበት ሁኔታ የገንዘብ ዋስትና የግዴታ ሰነድ እንደ የኢንሹራንስ ፖሊሲ የማይቆጠር ስለመሆኑና በፍ/ብሔር ህጉ ስለ ዋስትና ግዴታ በተመለከቱት ድንጋጌዎች የሚገዛ ስለመሆኑ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ፡ ቁ. 24/2004 አንቀጽ 3,1(3) ቁ. 23/2004 አንቀጽ 1(1) አዋጅ ቁ. 86/86 አንቀጽ 2(4) ,6,4 32-34 አዋጅ ቁ. 87/89 አንቀጽ 2(18) አዋጅ ቁ. 110/90 አንቀጽ 2(2) የፍ/ብ/ህ/ቁ.1725(ሀ),1727,1922(2),(3) አዋጅ ቁ. 648/2001 አንቀጽ 2(20) የንግድ ህግ ቁ.36(1)(2), 121(ሰ), 348(3), 313(1)-(7), 313(10-12), 34(1),1 09(ረ), 323(2-3), 35(1), 26, 120

  • ጣልቃ በመግባት በክርክር ተሳታፊ ለመሆን ጠይቆ የተፈቀደለትና የጣልቃ ገብነት አቤቱታውን ለተከራካሪ ወገኖች ማድረስ ሲገባው ይህን ባለመፈፀሙ መብቱ ከተሰረዘበት በኋላ ፍ/ቤቱ በሰጠው ውሣኔ ላይ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358 መሠረት የሚቀርብ አቤቱታ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 41 358

    Download Cassation Decision

  • Download Cassation Decision

    አንድ የሥራ ዘርፍ የአሠሪው ቋሚ ሥራ ቢሆንም በዚሁ ዘርፍ ሠራተኞችን ለተወሰነ ጊዜ የሥራ ውል ቀጥሮ ሊያሰራ የሚችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 1ዐ(1)(ሐ)

  • ላልተወሰነ ጊዜ እንደተደረገ የሚቆጠር የኪራይ ውል አከራይ የሆነ ወገን ለተከራይ ማስታወቂያ በመስጠት ምክንያቱን መግለፅ ሳያስፈልገው የኪራይ ውሉን ሊያቋርጥ ስለመቻሉ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2966(1)

    Download Cassation Decision

  • የውርስ ሀብትድርሻ ክፍፍል ጥያቄ በይርጋ የሚታገድበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1080(3)

    Download Cassation Decision

  • የገበያ ዋጋን መሠረት ያላደረገና የግንባታ ዋጋ ግምት ላይ ብቻ ተመርኩዞ የሚደረግ የውርስ ሀብት ክፍፍል ፍትሐዊ ሊሆን የማይችል ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision