Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ችሎት የክልል ጠቅላይ ፍ/ቤቶች ሰበር ችሎት በክልል ጉዳዮች ላይ የሰጡትንና መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበትን ውሣኔ ለማረም ስልጣን ያለው ስለመሆኑ የሰበር ስርዓት በባህሪው ከይግባኝ ሥርዓት የተለየ ስለመሆኑና በሰበር ደረጃ ተጨማሪ ምስክሮችንና ማስረጃዎችን አስቀርቦ መስማትና የፍሬ ነገር ጉዳዮችን ተቀብሎ ማስተናገድ አግባብነት የሌለውና ህገ-ወጥ ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ህገመንግስት አንቀፅ 80(3)ለ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.343(1)

    Download Cassation Decision

  • በውጭ አገር መንግስት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን የማየት የዳኝነት ስልጣን ያለው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 25/88 አንቀጽ 12/1/ የወንጀል ህግ ቁ. 263, 71

    Download Cassation Decision

  • በውጭ አገር መንግስት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን የማየት የዳኝነት ስልጣን ያለው የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 25/88 አንቀጽ 12/1/ የወንጀል ህግ ቁ. 263, 71

    Download Cassation Decision

  • ውል ጋር በተያያዘ ተዋዋይ የሆነ ወገን ውሉን የፈፀምኩት ተገድጄና ከፍላጐቴ ውጭ ነው በሚል የሚያደርገውን ክርክር ዳኞች (ፍ/ቤቶች) የዚህን ተዋዋይ ወገን እድሜ፣ ጾታ፣ የተዋዋይ ወገኖችን ልዩ ግንኙነት እና አጠቃላይ ተያያዥነት ያላቸው አኳኋኖች ጭምር መሰረት በማድረግ መወሰን ያለባቸው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1706/1/,1678/ሀ/,1809

    Download Cassation Decision

  • ከግንባታ ሥራ ውል ጋር በተያያዘ የግንባታ ሥራ ፈቃድ የሚሰጠው ለባለቤት ወይም ለወኪሉ ስለመሆኑ የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ ክትትልና ቁጥጥር ደንብ ቁጥር 17, መመሪያ ቁ. 1/97 ተዋዋይ ወገኖች ውል ለማድረግ ነፃ ቢሆኑም ህግ የወሰናቸውና የከለከላቸውን ነገሮች ባለመገንዘብ /ባለማክበር/ የሚደረጉ ውሎች የማይፀኑ እና የማይፈፀሙ ስለመሆናቸው በመንግስትና በህዝብ መሬት ላይ ግለሰቦች አንዱ ሰጪ ሌላው ደግሞ ተቀባይ በመሆን የባለቤትነት መብት ሊመሰርቱ የማይችሉ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1716

    Download Cassation Decision

  • በአሽከርካሪነት ሥራው ማድረግ የነበረበትን ጥንቃቄ ሳያደርግ ቀርቶ በሌላ ሰው ላይ የሞት አደጋ ያደረሰ ሰው በወንጀል ህግ ቁጥር 543/2/ የሚጠየቅ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁ. 543/1/, /2/, /3/, 59/1/ የወ/መ/ህ/ሥ/ሥ/ቁ. 113

    Download Cassation Decision

  • በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358 እና 418 መሰረት በተሰጠ ፍርድ ላይ ተቃውሞ የሚቀርብበት ሥርዓት የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358, 359, 418, 222, 223, 137/3/

    Download Cassation Decision

  • በመጀመሪያ በቀረበ የክስ መከላከያ መልስ ያልተካተተን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ መልስ እንዲሻሻል በሚል ፍ/ቤት በሰጠው ትዕዛዝ መነሻነት ተካትቶ ሲቀርብ ተቀባይነት ሊያገኝ የሚችልበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 91, 244 የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1856

    Download Cassation Decision

  • ግዴታውን ለመፈፀም ያልቻለን ተበዳሪ ንብረት አበዳሪ ባንክ በአዋጅ ቁ. 97/90 በንብረቱ ግምት ከተረከበ በኋላ ቀሪውን ዕዳ በተመለከተ የሚያቀርበው ጥያቄ በይርጋ ይታገዳል ለማለት የሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1846

    Download Cassation Decision

  • ግዴታውን ለመፈፀም ያልቻለን ተበዳሪ ንብረት አበዳሪ ባንክ በአዋጅ ቁ. 97/90 በንብረቱ ግምት ከተረከበ በኋላ ቀሪውን ዕዳ በተመለከተ የሚያቀርበው ጥያቄ በይርጋ ይታገዳል ለማለት የሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1846

    Download Cassation Decision

  • የአ.አ. ከተማ አስተዳደር ማኀበራዊ ፍ/ቤቶች የፌዴራል ተቋማት ተከራካሪ የሆኑበትንና የገንዘብ መጠናቸው ከ5ዐዐዐ ብር ያልበለጠ የፍ/ብሔር ጉዳዮችን ለማስተናገድ ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 361/95 አዋጅ ቁ. 25/88

    Download Cassation Decision

  • የአ.አ. ከተማ አስተዳደር ማኀበራዊ ፍ/ቤቶች የፌዴራል ተቋማት ተከራካሪ የሆኑበትንና የገንዘብ መጠናቸው ከ5ዐዐዐ ብር ያልበለጠ የፍ/ብሔር ጉዳዮችን ለማስተናገድ ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 361/95 አዋጅ ቁ. 25/88

    Download Cassation Decision

  • ከሀራጅ ሽያጭ ጋር በተያያዘ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 447 እና 453 ትርጉምና ሊፈፀሙ የሚችሉበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 447, 453

    Download Cassation Decision

  • ከሀራጅ ሽያጭ ጋር በተያያዘ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 447 እና 453 ትርጉምና ሊፈፀሙ የሚችሉበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 447, 453

    Download Cassation Decision

  • የግንባታ ሥራን ለመንግስት ለመስራት ጨረታውን ያሸነፈ ሥራ ተቋራጭ ሥራውን ሙሉ በሙሉ ለሌላ ሥራ ተቋራጭ /ሰው/ በህጋዊ መንገድ ሊለቀቅ ወይም ሊያስተላልፍ የሚችልበት አግባብ ከአሰሪ ጋር ያልተደረገና ከሥራ ተቋራጭ ጋር የተደረገ የንዑስ ሥራ ተቋራጭነት ውልና የሚኖረው ውጤት የፍ/ብ/ህ/ቁ. 3202/1/ እና /2/ 3205, 3206, 3244/1/, 2107

    Download Cassation Decision

  • ተዋዋይ ወገኖች በመካከላቸው ሊፈጠር የሚችለውን አለመግባባት በግልግል ዳኝነት ለመፍታት ከተስማሙ በኋላ አንደኛው ወገን ፈቃደኛ ያልሆነ እንደሆነ ሌላኛው ተዋዋይ ስምምነቱ እንዲፈፀም ለፍ/ቤት የሚያቀርበው አቤቱታ የክስ ምክንያት የለውም ሊባል የሚችል ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1731 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 33/2/, 231

    Download Cassation Decision

  • በባህር ላይ በሚደረግ የዕቃ ማጓጓዝ ለሚደርስ ጉዳት የአጓጓዡ የኃላፊነት አድማስ የባህር ህግ ቁ. 196, 138, 205, 197, 180/3/

    Download Cassation Decision

  • በባህር ላይ በሚደረግ የዕቃ ማጓጓዝ ለሚደርስ ጉዳት የአጓጓዡ የኃላፊነት አድማስ የባህር ህግ ቁ. 196, 138, 205, 197, 180/3/

    Download Cassation Decision

  • ከመኪና ሽያጭ ውል ጋር በተገናኝ ሻጭ ከመኪናው ጋር የተያያዙ አስፈላጊ ሰነዶችን ለገዢ አሟልቶ ያስረከበ መሆኑ ከተረጋገጠ ገዢ ስመ ሃብቱ በስሜ አልተዛወረም በሚል ምክንያት ብቻ ውሉ እንዲፈርስ የሚያቀርበው አቤቱታ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ ከመኪና ጋር በተገናኘ ስመ ሃብቱን ለማዞር አስፈላጊ ሁኔታዎችን አሟልቶ ስም እንዲዛወርለት ጥያቄ አቅርቦ መብቱ ሊረጋገጥለት ያልቻለ ሰው በሚመለከተው አካል ላይ በፍ/ቤት ክስ መስርቶ መብቱን ለማስከበር የሚችል ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • የመያዣ ውል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ተደርጐ ለማስረጃነት ዋናውን ሰነድ ማቅረብ ባልተቻለ ጊዜ የዋናው ሰነድ ግልባጭ ስለመሆኑ ሥልጣን በተሰጠው አካል ተረጋግጦ የቀረበ የዋናው ሰነድ ኮፒ እንደ በቂ ማስረጃ ሊወሰድ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2011, 2008, 2009

    Download Cassation Decision