Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • በአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ መሠረት የሥራ ግንኙነት በአንቀፅ 3ዐ መሠረት ሲቋረጥ አሰሪ ማስጠንቀቂያ የመስጠት ግዴታ የሌለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 3ዐ 28(2)

    Download Cassation Decision

  • በአሰሪና ሰራተኛ ሕጉ እጅግ አስፈላጊ የህዝብ አገልግሎት ድርጅቶች ተብለው ከተዘረዘሩት ተቋማት ጋር ተያይዞ የሚቀርብ የሠራተኞች ደመወዝና ጥቅማጥቅም ጥያቄን የያዘ የውል የሥራ ክርክር ካልሆነ በስተቀር የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ለማስተናገድ የሥረ- ነገር ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ መሰል ጉዳዬችን ለማየት በህግ ስልጣን የተሰጠው በሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚሰየም ቦርድ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • ሠራተኛ በሥራ ላይ እያለ የሚደርስበትን ጉዳት ዘላቂ ሙሉ የአካል ጉዳት ወይም ዘላቂ ከፊል የአካል ጉዳት በማለት ለመለየት የሚቻልበት አግባብ

    Download Cassation Decision

  • በንግድ ህጉ ቁጥር 683 “ወኪሎች” በሚል የተመለከተው የእቃ አስተላላፊነት ሥራን ለጥቅም የሚሰሩ ወገኖችን የማያካትት ስለመሆኑ መድን ሰጪው ክስ ሊያቀርብባቸው የማይችላቸው ወገኖች ከመድን ገቢው ጋር የጠበቀ ግንኙነት ያላቸውና ለራሳቸው ጥቅም ሳይሆን ለመድን ገቢው ጥቅም የሚሰሩ ወገኖችን ስለመሆኑ የንግድ ሕግ ቁጥር 717

    Download Cassation Decision

  • በንግድ ህጉ ቁጥር 683 “ወኪሎች” በሚል የተመለከተው የእቃ አስተላላፊነት ሥራን ለጥቅም የሚሰሩ ወገኖችን የማያካትት ስለመሆኑ መድን ሰጪው ክስ ሊያቀርብባቸው የማይችላቸው ወገኖች ከመድን ገቢው ጋር የጠበቀ ግንኙነት ያላቸውና ለራሳቸው ጥቅም ሳይሆን ለመድን ገቢው ጥቅም የሚሰሩ ወገኖችን ስለመሆኑ የንግድ ሕግ ቁጥር 717

    Download Cassation Decision

  • የሽያጭ ውል በህግ የተቀመጠውን የአፃፃፍ ሥርዓት ባለመከተሉ ፈራሽ ሲሆን ንብረት የመመለስ ግዴታ ያለበት ወገን ንብረቱን ለውጦ ወይም በንብረቱ ላይ ወጪ አውጥቶ ከሆነ ባወጣው ወጪ መጠን ሊጠይቅ የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1818

    Download Cassation Decision

  • በአሰሪና ሠራተኛ መካከል በተደረገ ስምምነት መሠረት አሰሪው ሠራተኛው በውጭ አገር ትምህርቱን እንዲከታተል ለማስቻል የሚያስፈልጉ ወጭዎችን ደመወዝን ጨምሮ ለመክፈል ሠራተኛው ደግሞ ትምህርቱን ሲያጠናቅቅ አሠሪውን ለማገልገል ውል ገብቶ ሠራተኛው ግዴታውን ለመፈፀም ያልቻለ በሆነ ጊዜ አሠሪው የጉዳት ኪሣራ የመጠየቅ / የመከፈል/ መብት ያለው ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • ተከራካሪ ወገኖች እንዲሰሙላቸው የሚቆጥሯቸው የሰው ማስረጃዎች የማሰረዳት ብቃት ሊታወቅ የሚችለው ቃላቸው ከተሰማ በኋላ ስለመሆኑ የተቆጠሩ ማስረጃዎች የማስረጃ አግባብነትና ተቀባይነት መርህ (relevancy and admissibility) ካልከለከለ በስተቀር በዝርዝር ሊሰሙ የሚገባ ስለመሆኑ በሰው ማስረጃነት የተቆጠረ ኦዲተር በኦዲት ሪፖርት ላይ ከተመለከተው ውጪ /የተለየ/ ሊያስረዳ አይችልም በሚል ምክንያት ሊሰማ አይገባም ሊባል የማይገባ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • የተሸጠለትን ነገር የተረከበ ገዢ የሽያጩን ዋጋ ወዲያውኑ የመክፈል ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ ገዥ ለሻጭ /በሽያጭ/ ለማስረከብ በውል ከተስማማው መካከል የተወሰነውን ክፍል ያስረከበ መሆኑና ሻጭም በተረከበው መጠን ክፍያ ያልፈፀመ መሆኑ ለውሉ መፍረስ በቂ ምክንያት ሊሆን ስለመቻሉ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2278

    Download Cassation Decision

  • ክስ የቀረበበት ወገን ክሱን ለማስተባበል የሚቆጥራቸው ማስረጃዎችን ተቀብሎ አለመስማት የመከላከል ህጋዊ መብትን የሚያጣበብ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ5 223 234 137 249 256

    Download Cassation Decision

  • የአሰሪና ሰራተኛ ሕጉ አሰሪና ሰራተኛ ስምምነት ሊያደርጉባቸው የሚችሉበት ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ጥፋትንና ጥቅምን በተመለከተ የተለያየ አቋም የያዘ ስለመሆኑ አሰሪና ሠራተኛ በህብረት ስምምነታቸው ውስጥ ያለማስጠንቀቂያ ከሥራ ሊያሰናብት የሚችል ጥፋት በሚል የተስማሙበት ድንጋጌ ተፈፃሚ ሊሆን የሚገባ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • አሠሪ የሠራተኛውን የሥራ ውል ያቋረጠበትን ምክንያት በፅሁፍ አለመግለፁ ብቻ ስንብቱ ህገ- ወጥ ነው ለማለት የሚያስችል ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 27(2)

    Download Cassation Decision

  • ውል ለማዋዋል ስልጣን ባለው ባለስልጣን ፊት የሚደረግ ኑዛዜ በህግ የተቀመጠውን ፎርማሊቲ አሟልቷል ለማለት የሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 882

    Download Cassation Decision

  • ሁለት ሰዎች ተጣምረው በተከሰሱ ጊዜ አንደኛው ወገን ጉዳዩ በሌለበት ከታየ በኋላ ወደ ክርክሩ እንዲገባ የተፈቀደለት እንደሆነ ሌላኛው ተከሳሽ አስቀድሞ ያነሳቸውን መቃወሚያዎች በድጋሚ ልታነሣና ልትከራከር አትችልም ሊባል የሚችልበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5

    Download Cassation Decision

  • የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በሕግ የተሰጠውን ስልጣንና ተግባሩን በተገቢው ጊዜና ሁኔታ ባለማከናወኑ በሌላ ሰው ንብረት ላይ ለሚያደርሰው ጉዳት በኃላፊነት ሊጠየቅ የሚችል ስለመሆኑ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በሕግ በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ግዴታውን ለመወጣት ሲንቀሳቀስ በቁጥጥሩ ሥር አድርጐት ከሚቆየው ንብረት ጋር በተያያዘ የተቋረጠ ጥቅም ወይም የጉዳት ካሣ ሊከፍል የሚችልበት የሕግ መሰረት የሌለ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • አንድ የስጦታ ውል በኃይል ወይም በተንኮል ተግባር ተደርጓል በሚል ስለሚፈርስበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2442(3),1698,1699,1704,1706

    Download Cassation Decision

  • ከሥራ ክርክር ጋር በተያያዘ ከሠራተኛው ጋር ያለው ግንኙነት ሠራተኛው ወደ ሥራ ቢመለስ ችግር ውስጥ እንደሚወድቅ በአሠሪው ስለተገለፀ ብቻ ሠራተኛው ካሣ ተከፍሎት እንዲሰናበት በሚል የሚሰጥ ውሣኔ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 43/3/

    Download Cassation Decision

  • የጠብ አጫሪነት ኃይለ ቃልና ዛቻ አዘል ንግግር በሥራ ቦታ ላይ ማድረግ ያለማስጠንቀቂያ ከሥራ የሚያሰናብት ጥፋት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 27(1)(ረ

    Download Cassation Decision

  • በአሰሪና ሠራተኛ ህጉ ውስጥ “እንደ ጥፋቱ ክብደት በሥራው ላይ የማታለል ወይም የማጭበርበር ተግባር መፈፀም” በሚል የቀረበው አባባል (አነጋገር) ሊተረጐም የሚችልበት አግባብ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 27(1)(ሐ)

    Download Cassation Decision

  • ክስ የቀረበለት ፍ/ቤት ወደ ጉዳዩ ሥረ-ነገር ገብቶ ተከሳሽ የሆነን ወገን በሌለበት ባለዕዳ የሚያደርግ ውሣኔ ከመስጠቱ በፊት ተከሳሹ በአግባቡ ስለመጠራቱ ማረጋገጥ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 97 95(3)

    Download Cassation Decision