Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • በሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ ክስ ከቀረበበት ሰው ጋር በተገናኘ በሚካሄድ የቅድመ ክስ ሂደት ጉዳዩን የሚያየው ፍ/ቤት እንደቀረበው የወንጀል አይነት በመመርመር ወደ ዋናው ክስ የመስማት ሂደት እንዲገባ በሚል ትዕዛዝ ሊሰጥ የሚችል ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁ. 419 አዋጅ ቁ. 434/97 አንቀጽ 36/1//2/

    Download Cassation Decision

  • ዓቃቤ ሕግ ወንጀል ፈጽሟል በሚል የተጠረጠረና ምርመራ የተደረገበትን ሰው ተከሳሽ ከሚሆን ይልቅ ምስክር ቢሆን የተሻለ ነው ብሎ ካመነ ይህንኑ ለማድረግ የሚከለክለው ህግ የሌለ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • በተከራካሪዎች ፈቃድ ላይ በተመሰረተ ሁኔታ በህግ ስልጣን ባላቸው የሸሪዓ ፍ/ቤቶች ክርክር ተካሂዶ በፍርድ ያለቀን ጉዳይ በተመለከተ እንደ አዲስ በመደበኛ ፍ/ቤት ክስ ሊቀርብ የማይችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.188/92 አንቀፅ 4(2), 5(4) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 78(5), 34(5)

  • ተዋዋይ ወገኖች ውል ለማድረግ ነፃ ቢሆኑም ህግ የወሰናቸውና የከለከላቸውን ነገሮች ባለመገንዘብ /ባለማክበር/ የሚደረጉ ውሎች የማይፀኑ እና የማይፈፀሙ ስለመሆናቸው በመንግስትና በህዝብ መሬት ላይ ግለሰቦች አንዱ ሰጪ ሌላው ደግሞ ተቀባይ በመሆን የባለቤትነት መብት ሊመሰርቱ የማይችሉ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1716

    Download Cassation Decision

  • ተዋዋይ ወገኖች ውል ባለመፈፀሙ አንዳቸው ለሌላቸው መቀጮ /ገደብ/ እንዲከፈል በማለት የሚደርሱበት ስምምነት ተፈፃሚ መደረግ ያለበት ስለመሆኑ በውል በተወሰነ የገንዘብ ቅጣት ላይ የሚታሰብ የወለድ ክፍያ አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1891, 1892/1/, 1889

    Download Cassation Decision

  • ክስ የቀረበበት ጉዳይ ለቃል ክርክር /ለመስማት/ በተቀጠረበት ዕለት ከሳሽ የሆነ ወገን በመቅረቱ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 73 መሰረት የተዘጋ መዝገብን መነሻ በማድረግ በቀጥታ ይግባኝ ለማቅረብ የማይቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 73 74/2/

  • አንድ ሰው በወር ደመወዝ ከሚያገኘው ገቢ ውጪ ሌላ ህጋዊ የገንዘብ ምንጭ እንዳለው ለማስረዳት ባልቻለበት ሁኔታ በሚሊዮን የሚቆጠር ሀብትና ንብረት ባለቤት መሆኑ ምንጩ ያልታወቀ ገንዘብ ይዞ በመገኘት የሙስና ወንጀል የሚያስጠይቀው ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁ. 419

    Download Cassation Decision

  • የበላይ ፍርድ ቤት የስር ፍ/ቤትን ውሣኔ ሊሽር የሚችለው ህጋዊና በቂ ምክንያት ሲኖረው ብቻ ስለመሆኑ በሥር ፍርድ ቤት የተረጋገጡትን ፍሬ ነገሮች የበላይ ፍርድ ቤት ውድቅ ለማድረግ የሚችለው የማይቀበልበትን ምክንያት በውሣኔው ላይ በግልጽ በማስፈር እንጂ በደፈናው “በተገቢው አልተረጋገጡም” የሚል ምክንያት በመስጠት ብቻ ስላለመሆኑና በዚህ መልክ የሥር ፍ/ቤት ውሣኔን በመሻር የሚሰጥ ፍርድ አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ቁ. 341 እና ተከታዮቹ

    Download Cassation Decision

  • ህጋዊ ባልሆነ የቤት ሽያጭ ውል አማካኝነት የተሰጠን ገንዘብ ለማስረዳት ህጉ የደነገገው ልዩ የማስረጃ አይነት የሌለና በማናቸውም ማስረጃ ማስረዳት የሚቻል ስለመሆኑ/ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2472, 2001, 2019, 1808/2/, 1815, 2162, 2164

    Download Cassation Decision

  • የንግድና ኢንዲስትሪ ሚኒስቴር የንግድ ሥራ ፈቃድ ለመስጠት የቀረበው የንግድ ስም ቀደም ሲል ከተመዘገቡ የንግድ ስሞች ጋር አንድ አይነት ወይም ተመሳሳይና አሳሳች አለመሆኑን እንዲሁም ለመልካም ጠባይ ወይም ሥነ ምግባር ተቃራኒ አለመሆኑን ማረጋገጥ ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 67/89 አንቀጽ 16/2/ 14 20 አዋጅ ቁ. 376/96 የንግድ ህግ ቁ. 137,138

  • የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት በሚሰጣቸው ውሣኔዎች ላይ ቅሬታ አለኝ የሚል ወገን ያለው መብት ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች ይግባኝ ማቅረብ ነው እንጂ የቀጥታ ክስ ማቅረብ ስላለመሆኑ የፌ/ጠፍ/ቤት ሦስት ዳኞች በሚሰየሙበት የሰበር ችሎት የሚሰጠው ትዕዛዝ /ውሣኔ/ አስገዳጅ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 454/97 አንቀጽ 2/1/ አዋጅ ቁ. 25/88 አዋጅ ቁ. 501/98 አንቀጽ 6, 17, 36, 49 አዋጅ ቁ. 320/95 አዋጅ ቁ. 410/96

  • የወንጀል እና የፍ/ብሔር ክሶች ተጣምረው ሊታዩ የሚችሉት በወንጀል ህግ ቁጥር 101 አግባብ ብቻ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁጥር 101

    Download Cassation Decision

  • በፍ/ቤት በተሰጠ ፍርድ ላይ የይግባኝ አቤቱታ ለማቅረብ የተቀመጠው የሥነ ሥርዓት ድንጋጌ ተግባራዊ ሊሆን የሚችልበትና የቀን አቆጣጠር ስሌት ተፈፃሚ የሚደረግበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 323/2/

    Download Cassation Decision

  • በፍ/ቤት በተሰጠ ፍርድ ላይ የይግባኝ አቤቱታ ለማቅረብ የተቀመጠው የሥነ ሥርዓት ድንጋጌ ተግባራዊ ሊሆን የሚችልበትና የቀን አቆጣጠር ስሌት ተፈፃሚ የሚደረግበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 323/2/

    Download Cassation Decision

  • ተከራካሪ ወገኖች የሚያቀርቡት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች ላይ ብይን ሳይሰጥ በማለፍ የሚሰጥ ውሣኔ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 244/2/ ሠ, 234

    Download Cassation Decision

  • ተከራካሪ ወገኖች የሚያቀርቡት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች ላይ ብይን ሳይሰጥ በማለፍ የሚሰጥ ውሣኔ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 244/2/ ሠ, 234

    Download Cassation Decision