Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • የመድን ውል ሽፋን ተጠቃሚ ለተገለገለበት ጊዜ በውሉ መሰረት የአርቦን ክፍያ መክፈል ያለበት ስለመሆኑ ፤ የአርቦን ክፍያ በአንድ ወር ጊዜ ባለመጠየቁ ውሉ እንደተቋረጠ ስለሚቆጠር ክፍያውን የመጠየቅ መብት፤ ጉዳት ከደረሰም ኃላፊነት ለመውሰድ አይገደድም ከሚል መደምደሚያ ለብድር (ዱቤ) ላይ ለተመሰረተ ግንኙነት ተፈፃሚ ሰላለመሆኑ ፤ የን/ሕ/ቁ 666 (4)

    Download Cassation Decision

  • የጋራ ወራሾች ሀብት በሆነ ንብረት ላይ ከእንዳንዱ የጋራ ባለሀብቶች ላይ ገንዘብ የመጠየቅ መብት ያላቸው ሰዎች የባለድርሻውን ድርሻ ለመያዝ የሚችሉ ስለመሆኑ፣ በውርስ ሀብት እና የጋራ ወራሾች ያልተከፋፈሉ የውርስ ንብረት መካከል ስላለው ልዩነት የፍ/ሕ/ቁ. 943፣1052፣1053፣1060 እና 1260

    Download Cassation Decision

  • "

    Download Cassation Decision

  • የከተማ ቦታን በሊዝ በመጫረት ጨረታውን በማሸነፍ የሊዝ ውል የተፈጸመ እንደሆነ ይህን የውል ግንኙነት ለመዳኘት የሚችለው ፍርድ ቤት ስለመሆኑ፣ የሊዝ አዋጅ ቁጥር 721/2004 የፍ/ሔር/ሕ/ቁ. 1731፣1808/2/

    Download Cassation Decision

  • አንድን ሰራተኛ በስራ ላይ አልተገኘም ማለት የሚቻለው የስራ ውሉ ፀንቶ እስከቆየበት ጊዜ ድረስ ብቻ ስለመሆኑ፡- አዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀፅ 27 (1) (ለ)

    Download Cassation Decision

  • የይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት የቅጣት ውሳኔ መመሪያ መሰረት በማድረግ በማረም የሚጠው ውሳኔ ከተጠየቀ ዳኝነት ውጭ ተሰጥቷል የሚያስብል ስላለመሆኑ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁ.2/2002 አንቀፅ 21(1) (ሀ) ፣ ወ/ሕ/ቁ 184(!0 (ለ) እና 194 (1) (ለ)

    Download Cassation Decision

  • አንድ ጠበቃ በገባው ውል መሰረት እስከ መጨረሻው ድረስ ጉዳዩን ከተከታተለና ከሙያው አንጻር እውቀትና ጥረቱን ተጠቅሞ አገልግሎት ከሰጠ የተፈለገው ውጤት ባለመምጣቱ ብቻ የተሟላ አገልግሎት አልሰጠም ሊሰኝ የማይችል ስለመሆኑ እና በውሉ መሰረት የተስማሙበትን የጥብቅና አገልግሎት ክፍያ ቀሪ ሊያደርገው የማይችል ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • በእምነት ማጉደል ወንጀል ላይ የተቀመጠው ያልተገባ ጥቅም የማዋል ሓሳብ መርሕ ፤ ለከባድ እምነት ማጉደል ወንጀልም ተፈፃሚነት ያለው ስለመሆኑ ፤ ወ/ሕ/ቁ 675(3) እና 676 (2) (ሀ)

    Download Cassation Decision

  • የተሰጠ ወራሽነት ማረጋገጫ የተሰረዘ ከሆነ ፤በይግባኝ ካልተሻረ ከዚህ ጋር ተያይዞ የተሰጠ የውርስ ባለቤትነት ውሳኔ የሰረዝልኝ ጥያቄን ክርክር ስምቶ መወሰን ያለበት እንጂ በቀድሞ ያልተነሳ የይርጋ ተቃውሞ በመቀበል ጥያቄው ውድቅ ሊደረግ የማይገባ ሰለመሆኑ ፤

    Download Cassation Decision

  • ወንጀል ፈጽሞ የተከሰሰን ህፃን ደህንነት ሊጠበቅበት ሥለሚችልበት አግባብ ለአዋቂ ጥፋተኞች የተደነገጉት መደበኛ ቅጣቶች ለወጣት ወንጀል አድራጊዎች ተፈጻሚነት የማይኖራቸው ስለመሆኑ፡- የኢ.ፌ.ድ.ሪ ህግ መንግሥት አንቀጽ 36 (2)፣ የህፃናት መብቶች ኮንቬንሽን አንቀጽ 3(1)፣ የአፍሪካ የህፃናት መብቶች ደኅንነት ቻርተር በአንቀጽ 4 (1) የወንጀል ህግ አንቀጽ 53 (1)፣ 157፣ 168 የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ህግ 171፣180

    Download Cassation Decision

  • የገጠር መሬት የይዞታ ባለመብት የሆነ በሙሉ ፍቃድ የሰጦታ ውል አድርጎ እንዲሁም ውሉ በሚመለከተው አካል ከተመዘገበ በኃላ ፤በውሉ ላይ ያልተመዘገበ ቅድመ ሁኔታ በመዘርዘር ውሉ ፈራሽ እንዲሆን በማለት የሚቀርብ ጥያቄ ውልንም ህግንም የሚቃረን መሆኑ የአ/ብ/ክ/መ አዋጅ 133/98 አንቀፅ 15 እና 17 ፤ የአ/ብ/ክ/መ ደንብ ቁጥር 51/99 እና የፍ/ሕ/ቁ 2436 ፣2437 ፣2438 ፣2439

    Download Cassation Decision

  • በወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁጥር 188/5/ መሰረት አንድ ፍርድ በተከሳሽ ላይ ከተሰጠ ተከሳሹ ለበላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ብሎ ሲቀርብ የበታች ፍርድ ቤትን ውሳኔ የበላይ ፍርድ ቤቱ ማገድ የሚችልበትን አግባብ የሚያሳይ ድንጋጌ ከመሆኑ ውጪ ከሳሽ ወገን በተከሳሽ ነፃ መለቀቅ ላይ ይግባኝ ብሎ ሲሄድ ፍርዱ እንዳይፈፀም ይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ለመስጠት መነሻ የሚያደርገው ስላለመሆኑ

     

    የሰ/መ/ቁ. 118252

    ቀን 24/05/2008 ዓ/ም

    ዳኞች፡- አልማው ወሌ

     

    ...
  • አሠሪው ሠራተኛው በሚፈጽመው የሥራ ጥፋት  ማስጠንቀቂያ     በሰጠው ጊዜ የስራ ውሉን ያለማስጠንቀቂያ ማቋረጥ የሚችለው በ30 ቀናት ውስጥ ሲሆን ይህ ቀን ካለፈ በኋላ የሚያደርገው ያለማስጠንቀቂያ የሥራ ውል ማቋረጥ የሥራ ውል የሚቋረጥባቸውን ሕጋዊ ሥርዓቶች ያላገናዘበ ስለመሆኑ፣

     

    ...
  • አሠሪው ሠራተኛው በሚፈጽመው የሥራ ጥፋት  ማስጠንቀቂያ     በሰጠው ጊዜ የስራ ውሉን ያለማስጠንቀቂያ ማቋረጥ የሚችለው በ30 ቀናት ውስጥ ሲሆን ይህ ቀን ካለፈ በኋላ የሚያደርገው ያለማስጠንቀቂያ የሥራ ውል ማቋረጥ የሥራ ውል የሚቋረጥባቸውን ሕጋዊ ሥርዓቶች ያላገናዘበ ስለመሆኑ፣

     

    ...
  • ሁለት ባለዕዳዎች በአንድነትና በነጠላ አንድን ዕዳ እንዲከፍሉ ከተፈረደባቸዉ ባለገንዘቡ ገንዘቡ እንዲከፈለዉ ሁለቱን ባለዕዳዎች በአንድነት ወይም አንደኛዉን ባለዕዳ ሙሉ ገንዘቡን እንዲከፍል ሊጠይቅ የሚችል ሥለመሆኑ በአንድነትና በነጠላ ኃላፊ ከሆኑት የፍርድ ባለእዳዎች አንዱ የፍርድ ባለዕዳ በዋናዉ ፍርድ ይግባኝ ጠይቆ የራሱን ኃላፊነት አስመልክቶ ፍርዱን አሽሮት ከሆነ ሙሉ እዳዉን ለመክፈል ኃላፊነት የሚኖርበት ይግባኝ ሳይጠይቅ በመቅረቱ ዋናዉን ፍርድ ባልተሻረለት ወይም ይግባኝ ጠይቆ ፍርዱ በጸናበት ሰዉ ላይ የሚሆን ስለመሆኑ ከፍ/ብ/ሕ/ቁ 1896፣ 1897

    Download Cassation Decision

  • ከአንድ የወንጀል ድርጊት በኃላ ተከታትሎ የተፈፀመ ድርጊት ፤አንድን ወንጀል ከግብ ለማድረስ ሲል ተከታትሎ የተደረገ ድርጊት ከቀድሞ አሳቡና ሊደርስበት ከቀደው ግብ ጋር የተያያዘ በዋናው ወንጀል የሚጠቃለል ነው ወይስ አይደለም የሚለው ነጥብ የሚጣራበት አግባብ፤ ዓ/ሕግ ባስከፈተው የይግባኝ መዝገብ ላይ መ/ሰጭ ሕግን መሰረት አድርጎ የሚቀርበው ክርክር ተቀባይት ሊያጣ የማይገባው ሰለመሆኑ፤ ወ/ሕ/ቁ 88(3)

    Download Cassation Decision

  • የሊዝ ውል እንዲሰረዝ የሚቀርብን የዳኝነት ጥያቄን በተመለከተ መደበኛ ፍርድ ቤቶች ሊያስተናግድ የሚገባ ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • አንድ ሠራተኛ በራሱ ፈቃድ ስራ በሚለቅበት ጊዜ የሠላሳ ቀናት የማስጠንቀቂያ ጊዜ አለመስጠቱ የተረጋገጠ እንደሆነ ለሰራተኛው ከሚከፈለው ክፍያ ከሰላሳ ቀናት ክፍያ ያልበለጠ ካሳ ለአሰሪው ሊከፍል የሚገባ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 31፤አንቀጽ 45

    Download Cassation Decision

  • በሙከራ ደረጃ ለተፈፀመ ወንጀል ቅጣት እንደሚቀንስ በግልፅ በመመሪያ ቁ.2/2006 ላይ ባይደነገገም ነገር ግን በወንጀል ህጉ ቅጣትን በመሰለው እንዲያቀል ለፍ/ቤቱ በተፈቀደበት ሁኔታ መሰረት ቅጣትን አቅሎ ሊወሰን የሚችል ሰለመሆኑ ፤ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁ.2/2006 አንቀፅ 24 ፣ የወ/ሕ/ቁ 31 እና 180

    Download Cassation Decision

  • የመሬት የይዞታ መብት ያለው ሰው ፤በይዞታው ላይ የአላባ የመጠቀም መበት መስጠቱ በሌላ ጊዜ ይዞታውን በስጦታ የማሰተላለፍ መብቱን የማይገድብ ሰለመሆኑ ፤ የአ/ብ/ክ/መ/መሬት አጠቃቀም አዋጁ 133/98 አንቀፅ 1፣7

    Download Cassation Decision