Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • ውልን መሰረት በማድረግ ቀብድ የተቀበለ ወገን የቀብዱን አጠፌታ በመክፈል ውሉ እንዲፈርስ ለመጠየቅ ስለመቻሉ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1885/2/

    Download Cassation Decision

  • ሌሎች ሰዎች ተከራካሪ በሆኑበት ጉዳይ ንብረትን አስመልክቶ በፍርድ ቤቱ የተሰጠ የማገጃ ትዕዛዝ ይነሳልኝ በሚል አቤቱታ አቅርቦ ውድቅ የተደረገበት ሰው በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358 መሰረት ፍርድ ከተሰጠ በኋላ የሚያቀርበው አቤቱታ ተቀባይነት ያለው ስለመሆኑ አንድ ክርክር መጀመሩን ያወቀ ወገን የክርክሩን ውጤት ጠብቆ መብቱን የሚነካበት ሆኖ ባገኘው ጊዜ ከውሣኔው በኋላ የሚያቀርበው አቤቱታ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358 መሰረት ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች በአዋጅ ቁ. 67/89 ሥር የተደነገጉ የወንጀል ድርጊቶችን የተመለከቱ ክርክሮችን አይቶ ለመወሰን ስልጣን ያልተሰጣቸው ስለመሆኑ ያለ ንግድ ፈቃድ በመነገድ ወንጀል የተከሰሱ ሰዎችን በተመለከተ የቀረበ ክርክርን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች ለማየት ስልጣን ያልተሰጣቸው ስለመሆኑ ሺሻ ጋር በተገናኘ የሚፈፀሙ የደንብ መተላለፍ ወንጀሎችን አይቶ ለመወሰን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 67/89 አንቀጽ 46 አዋጅ ቁ. 361/95 አንቀጽ 41/2/, 52

  • የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት የንግድ ምልክት እና የንግድ ስምን አስመልክቶ ፈቃድ በሚሰጥበት ወቅት የህብረተሰቡን ግንዛቤ በማያዛባና ያልተገባ የንግድ ውድድር እንዳይከሰት ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ መሆን ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 329/95 አንቀጽ 10/1/, /2//ሀ/, እና /ሐ/ አዋጅ ቁ. 501/98 አዋጅ ቁ. 320/95 አንቀጽ 6/1/

  • የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሀብትነት ጋር በተያያዘ የሚመለከተው የአስተዳዳር አካል አንዴ የሰጠውን የባለሀብትነት ማረጋገጫ ደብተር (የምስክር ወረቀት) በሌላ ጊዜ የሰረዘው እንደሆነ ይኼው ተግባር በፍ/ቤት ክስ ሊቀርብበት የማይችል ወይም የማይስተናገድ ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣ የአስተዳደር አካል ህጋዊ ምክንያት ሣይኖረው በአንድ ወቅት የሰጠውን የባለቤትነት ደብተር ከሰረዘ ይኸው አካሄድ ህጋዊ አይደለም የሚለው ወገን በፍ/ቤት መብቱን ለማስከበር ክስ ሊያቀርብና ፍ/ቤቱም ጉዳዩን በማስረጃ አጣርቶ ውሣኔ ሊሰጥ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1195,1196

  • ከውል መፈፀም ጋር በተገናኘ ተዋዋይ ወገኖች ውልን በተናጠል ለመሰረዝ (unilateral cancellation of contract) ስለሚችሉበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ.1771, 1774, 1757, 1787, 1785, 1786, 1789, 1788

  • የአክስዮን ማህበር አባል በመሆን የሚገኝ መብትና ጥቅም ለሌላ ሰው ሊተላለፍ የሚችልበት አግባብ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ባለአክሲዮን የሆነ ሰው ላለበት የግል ዕዳ አክሲዮኖቹ /በወቅቱ የገበያ ዋጋ/ ተሸጠው እንዲከፈል ለማድረግ የሚቻል ስለመሆኑ

  • በጽሁፍ እንዲደረጉ በህግ የተደነገጉ የውል አይነቶች ህጋዊና የተሟሉ ናቸው ለማለት መሟላት ያለባቸው ሁኔታዎች /መስፈርቶች/ የቤት ሽያጭ ውል ምስክር ሳይኖርበት በውልና ማስረጃ ጽ/ቤት በመደረጉ ብቻ ህጋዊና የሚፀና ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ

    Download Cassation Decision

  • በህግ የተቀመጠው የይግባኝ ማቅረቢያ ጊዜ ካለፈ በኋላ የይግባኝ አቤቱታ ለማቅረብ እንዲፈቀድ የሚቀርብ አቤቱታ ሊስተናገድ የሚችልበት አግባብ ይግባኙ በጊዜው ሊቀርብ ያልቻለው የባለጉዳዩ ጠበቃ፣ነገረፈጅ ወይም ወኪል የሆነው ሰው ባለመቅረቡ ወይም ከነዚህ ሰዎች ጋር በተያያዘ በተከሰተ ጉድለት መሆኑ ከታወቀ የማስፈቀጃ አቤቱታው በበቂ ምክንያት የተደረገ ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 326/2/ /1/ 323/2/ 325

    Download Cassation Decision

  • ሁለት ተከራካሪ ወገኖች አንደኛው በሌላኛው ላይ የፍርድ ባለመብት ሆነው የአፈፃፀም አቤቱታው በተለያዩ ፍርድ ቤቶች በቀረበ ጊዜ በፍርድ የበሰለው ገንዘብ በመቻቻል እንዲፈፀም በሚል በአንድ ፍርድ ቤት ተጠቃሎ እንዲታይ ለማድረግ የሚሰጥ ትዕዛዝ አግባብነት ያለውና ህጋዊ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 397

    Download Cassation Decision

  • በግድያ ወንጀል የተከሰሰ ሰው የወንጀል ቁጥር 540 ወይም 541ን መሰረት በማድረግ ጥፋተኛ አድርጐ ለመወሰን የወንጀል ድርጊቱ አፈፃፀምን እንዲሁም መነሻ ሁኔታዎች በአግባቡ መመልከት የሚያስፈልግ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁጥር 78 ”ን” ተፈፃሚ ለማድረግ ሊሟሉ ስለሚገባቸው መስፈርቶች ህጋዊ መከላከልን በማለፍ የተፈፀመ የነፍስ ግድያ በወንጀል ህግ ቁጥር 541 የሚያስጠይቅ ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁጥር 78, 540, 541

    Download Cassation Decision

  • በወንጀል ጉዳይ ተከሳሽ በሌለበት ፍርድ የተሰጠ እንደሆነ ፍርድ የተሰጠበት ተከሳሽ የሚያቀርበው የይግባኝ አቤቱታ ተቀባይነት ሊያገኝ የሚችልበት አግባብ በይግባኝ ደረጃ ክስ የቀረበበት ተከሳሽ ጉዳዩ በሌለበት ታይቶ የተሰጠ የጥፋተኝነት ፍርድ እንደመጨረሻ ውሣኔ ተቆጥሮ በሰበር እንዲታረም ለማድረግ የማይቻል ስለመሆኑ የወ/መ/ህ/ሥ/ሥ/ቁ. 193/2/, 197-202, 160, 164, 163, 195/2/ /ሀ/ የወንጀል ህግ ቁ. 522, 526 አዋጅ ቁ. 25/88 አንቀጽ 9, 10 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80/3/

    Download Cassation Decision

  • ዓቃቤ ህግ በወንጀል በተከሰሰ ሰው ላይ የሚያቀርበው የወንጀል ክስ የወንጀሉን ዝርዝር ሁኔታ መያዝ እንዳለበት በተለይም ተከሳሹ የተከሰሰበትን ወንጀል ለይቶ አውቆ መልስ ለመስጠት እንዲችል ክሱ ወንጀሉንና ሁኔታውን መግለጽ ያለበት ስለመሆኑ አንድ ሰው ከሌሎች ሰዎች ጋር የወንጀል ተካፋይ ሆኗል የሚባለው በወንጀሉ አፈፃፀም የግዙፍ ተግባር የሃሳብና የህግ ሁኔታዎችን መተላለፍ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ የወ/መ/ህ/ሥ/ሥ/ቁ. 112 የወንጀል ህግ ቁ. 32/1/ 23/2

    Download Cassation Decision

  • የአክስዮን ማህበር ወይም የኩባንያ ሥራ አስኪያጅ የሆነ ሰው ድርጅቱ የሚያዝበት ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ በድርጅቱ ስም በሚያወጣው/ በሚሰጠው/ ቼክ በኃላፊነት ሊያስጠይቀው የሚችል ስለመሆኑ የኩባንያ ሥራ አስኪያጅ በንግድ ህጉ የተመለከቱትን ድንጋጌዎች ወይም የኩባንያውን መተዳደሪያ ደንብ በመጣስ መስራቱ የተረጋገጠ እንደሆነ ከድርጅቱ ጋር በአንድነት ወይም እንደነገሩ ሁኔታ በተናጠል ሊጠየቅ ስለመቻሉ